Get Mystery Box with random crypto!

የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት ---- በዙል-ሂጃህ የመጀመሪያ አስር ቀናት ተህሊል፣ ተህሚድና ተክቢ | PEACE-MISSION ISLAMIC ASSOCIATION

የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት
----
በዙል-ሂጃህ የመጀመሪያ አስር ቀናት ተህሊል፣ ተህሚድና ተክቢር አብዝቶ ማለት
--------
አብዱላህ ኢብን ዑመር (ረዐ) እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል «በዙል ሂጃህ የመጀመሪያ አስር ቀናት ውስጥ ከሚሰራ መልካም ስራ የበለጠ በአላህ ዘንድ ተወዳጅ ስራ የለም ስለዚህ በእነዚህ ቀናት ብዙ ተህሊል ተህሚድ እና ተክቢር በሉ»
ሙሰነድ አህመድ ሀዲስ 5446

---------
Peace Mission Islamic Association