Get Mystery Box with random crypto!

የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት ---- በዙል ሂጃህ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት ውስጥ የሚሰራ መልካም | PEACE-MISSION ISLAMIC ASSOCIATION

የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት
----
በዙል ሂጃህ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት ውስጥ የሚሰራ መልካም ስራ አላህ ዘንድ በጣም ተወዳጅ ነው
--------
ኢብን አባስ (ረዐ) እንደዘገቡት
ነብዩ እንዲህ ብለዋል «በዙል-ሂጃህ (የመጀመሪያዎቹ) አስር ቀናት ውስጥ ከሚሰራ መልካም ስራ በላጭ የለም። ከዛም ጥቂት ባልደረቦቻቸው እንዲህ ሲሉ ጠየቁ «ጅሀድ እንኳ ቢሆን?» እሳቸውም «አዎ ጅሀድ እንኳ ቢሆን በአላህ መንገድ ገንዘብ እና ህይወቱን ሰጥቶ ያልተመለሰ ሰው ሲቀር።»
ቡሐሪ ቅፅ 2 ሀዲስ 969
---------

Peace Mission Islamic Association