Get Mystery Box with random crypto!

የተዋህዶ ፍሬዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ netsifinalart — የተዋህዶ ፍሬዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ netsifinalart — የተዋህዶ ፍሬዎች
የሰርጥ አድራሻ: @netsifinalart
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 249
የሰርጥ መግለጫ

ሰላም የዚህ ቻናል አባላት በዚህ ቻናል ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት በእኛ አቅም የምናገኛቸውን መረጃዎች፣መዝሙራት እና ስርአተ ቤተክርስቲያንን እናቀርብላችኋለን፡፡
#አባቶችን_ጠይቅ_ይነግሩሃል_የእምነትን_ምስጢር_ያስረዱሃል

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-25 17:11:48 'አመ ፲፱ ለሐምሌ ገብርኤል ሥርዓተ ማኅሌት (1)

የሐምሌ 19 ሥርዓተ ማህሌት

#አባቶችን_ጠይቅ_ይነግሩሃል_የእምነትን_ምስጢር_ያስረዱሃል
171 views▉▏▌▎▋▉, edited  14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 15:10:05
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ
234 views▉▏▌▎▋▉, 12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 14:33:17 ለማሳወቅ ያክል በነገ የሚከበረውን የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል ስርዓተ ማህሌቱን በቀጥታ ሥርጭት ከሽሮሜዳ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን



64 views11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 22:24:19 የተዋህዶ ፍሬዎች pinned «++ምናለ ብታስተምረኝ++ በክብር በሞገስ በመወደስ ፈንታ መቀመጥ እንድችል ከመዋረድ ተርታ ስድብን እየሰማሁ ያለ አንዳች ሁካታ ለመቆም እንድችል ልቤ ሳይረታ ምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ!? ለእኔም አስተምረኝ ባላጠፉት ጥፋት በጸጋ መቀበል የአይሁድን ትፋት እንዴት እንደሚቻል ሳያጉረመርሙ ንገረኝ ጌታዬ ይረዳኝ ትርጉሙ! የመናቅን ጥበብ የውርደትን ዘዴ እባክህ አስረዳኝ አስተምረኝ አንዴ ብዔል ዜቡል ተብለህ…»
19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 21:26:52 https://youtube.com/shorts/pCtpw43fU6M?feature=share
62 views🅵🅸🅺🆁🅴, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 21:26:52 ሰብስክራይብ በማረግ እባክዎ ደግፋን
መንክር ውዳሴ
menkir wudase tube
57 views🅵🅸🅺🆁🅴, edited  18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 09:30:15
enkuan aderesachu
kidanye kekefu neger tetebkachu
76 viewsTesfanesh Seyoum(YSimoen), 06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 08:54:31
2 ቀን ቀረው
68 viewsTesfanesh Seyoum(YSimoen), 05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 08:51:43 ለአራት ቀናት ብቻ ለሞተው አልዓዛር ያለቀሰ ጌታ ለዘመናት በኃጢአት ለሞትን ለእኛ ምንኛ ያለቅስ ይሆን? ሰውነታች በበደል ለረከሰ ፣ በምኞት መቃብር ለተቀበርን ፣ በዝሙት ለተበላሸን ፣ በጥላቻ ለሸተትን ለእኛ ክርስቶስ ምንኛ ያለቅስ ይሆን? የኃጢአት ድንጋይ ተጭኖን ፣ የፍትወት መግነዝ ተጠምጥሞብን ላለን ለእኛ የጌታ ዕንባ ምን ያህል ይፈስስልን ይሆን? አልዓዛርስ ውጣ ቢባል ይወጣል ፣ ካለንበት ኃጢአት መቃብር መውጣት ለማንፈልግ ለእኛ ጌታ እንደምን ያለቅስ ይሆን? የእኛ ሞት ከአልዓዛር ሞት በላይ ዘልቆ የማይሰማው ይመስላችኋል? እንዴት አይሰማውም? ለአልዓዛር ዕንባውን ያፈሰሰው ጌታ ለእኛ እኮ ያፈሰሰው ደሙን ነው ።

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

#ሼር
#share
https://t.me/joinchat/AAAAAFSJ49GBC3YRZoSNHQ
37 viewsTesfanesh Seyoum(YSimoen), 05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 08:51:06 ኪዳነምህረት እመቤት /2/
ነይልን ነይልን ካለንበት /2/
እዝ......
ከሰማያት በላይ ካለው ከማደርያሽ /2/
ዝማሬ ከሞልው ከዘላለም ቤትሽ
የምድር ፍጥረታት ማርያም ማርያም ሲሉሽ
የቃል እናት እመቤቴ ነይ በሰረገላ /2/
እዝ............
ከፀጥታ ወደብ ከፍቅር አውድማ /2/
ከሰላሙን መንደር ከእውነት ከተማ
ሳሊለነ ቅድስት ውዳሴሽ ሲሰማ /2/
ከሚካኤል ከገብርኤል ጋር ነይልን ከራማ /2/
እዝ...............
ዘርፋፋው ቀሚስሽ ይወረደ ከሰማያት /2/
እንባችን ይታበስ በአንቺ አማላጅነት
የፅዮን ዝማሬ ተሞላች ነፍሳችን /2/
ነይ ነይ ነይ እንበል እንደአባቶቻችን /2/
እዝ...................
ፍጥረታት ቢድኑ በአማላጅነትሽ /2/
የዘላለም ኪዳን አማኑኤል ሰጠሽ
ትውልድ ይህን አምኖ ንፅህት ይልሻል /2/
እናቴ መመክያዬ ምርኩዜ ሆነሻል/2/
እዝ................
የልብን ሲያዋዩሽ ሰምተሽ ዝም አትይም /2/
ችግረኛን አይቶ ልብሽ አይጨክንም
ከአይን ጥቅሻ ፈጥነሽ ትደርሽለታለሽ /2/
ከሀዘን ከመከራ ታሳሪፊዋለሽ /2/
37 viewsTesfanesh Seyoum(YSimoen), 05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ