Get Mystery Box with random crypto!

የተዋህዶ ፍሬዎች pinned «++ምናለ ብታስተምረኝ++ በክብር በሞገስ በመወደስ ፈንታ መቀመጥ እን | የተዋህዶ ፍሬዎች

የተዋህዶ ፍሬዎች pinned «++ምናለ ብታስተምረኝ++ በክብር በሞገስ በመወደስ ፈንታ መቀመጥ እንድችል ከመዋረድ ተርታ ስድብን እየሰማሁ ያለ አንዳች ሁካታ ለመቆም እንድችል ልቤ ሳይረታ ምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ!? ለእኔም አስተምረኝ ባላጠፉት ጥፋት በጸጋ መቀበል የአይሁድን ትፋት እንዴት እንደሚቻል ሳያጉረመርሙ ንገረኝ ጌታዬ ይረዳኝ ትርጉሙ! የመናቅን ጥበብ የውርደትን ዘዴ እባክህ አስረዳኝ አስተምረኝ አንዴ ብዔል ዜቡል ተብለህ…»