Get Mystery Box with random crypto!

የማህበር መዝሙር 🙏🙏🙏

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurtinat — የማህበር መዝሙር 🙏🙏🙏
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmurtinat — የማህበር መዝሙር 🙏🙏🙏
የሰርጥ አድራሻ: @mezmurtinat
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 462
የሰርጥ መግለጫ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚዘመሩ መዝሙራት እና የማህበር መዝሙር ለማግኘት join ያድርጉ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-27 22:00:04 #በዓይኖቼ_እፈልግሻለሁ

በአይኖቼ እፈልግሻለው
በሥእልሽ ሁል ጊዜ እፅናናለው
በልቤ ማርያም እያልኩኝ
ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ (2)

አይሰግድም ጉልበቴ ለሀማ
ስለኔ እመቤቴ ቆማ
አልፈራም እጠፍለው ብዬ
መስቀሉን በጀርባዬ አዝዬ

#አዝ

ሎዛ ናት የጎኔ ማረፊያ
አልሰጋም ከደጃ ስተኛ
ማርያም ማርያም እያልኩ
በስሟ መች ተርቤ አወኩኝ

#አዝ

አናብስት ይታዘዙሏታል
መላህክት ያገለግሏታል
እኔ ግን ስእሏል በደረቴ
ታቅፌው ተባርኳል ህይወቴ

#አዝ

ልቤላይ ተስሏል ያው ፍቅሯ
ኖራለው ሁሌም በምልጇዋ
ሰቶኛል አድርጓት መመኪያ
ዘመኔን አልፋለው ከእርሷ ጋር
375 views19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 22:02:35 https://t.me/kidusrufaelsenbet
374 views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 22:17:14 ፍቅርን _ከክርስቶስ ትይትናን ከማርያም
ያልተማረ አገልጋይ
አይሆንም ምሳሌይውረድከአትሮንስላይ

#አዝ

ስለሚያሳድዱት እሱ ካልፀለየ
በምንስ --ተለየ
የሚናገረውን በተግባር ካልኖረ
ምኑን አስተማረ

#አዝ

የሚያምነውን -ጌታ በሕይወት ካልገለጠ መቼ ተመረጠ
እየተበደለ ካላለ ይቅርታ
አያውቀውም_ጌታ

#አዝ
ልብ ሳይሰበረ ወንጌሉን ቢዘራ
አንዳች አያፈራ
ከእኔ ይልቅ ወንድሜ ካላለ ብርቱ ነው ድካሙ ከንቱ ነው
#አዝ

ክፉን ተጠይፎ ካልቆመ ለእውነት
ስብከቱ ነው ሀሰት
ብርሃንን ሰብኮ በጨለማ ካለ
ራሱን አታለለ

እርስ በርሷ መንግስት ከተከፋፈለች
መቼ ትፀናለች
አባቶች ታረቁ ብኩርናን ትታችሁ
አንድ ይሁን መንጋችሁ
#አዝ

በፀጋ ስጧታው እራሡን ከካበ የጌታ ባርያው ነኝ ብሎ ካላሠበ
አምላክን ፀንሳ ጌታን የወለደች
ለፍፁም ትይትና ማርያም ምሳሌ ነች (3)
416 views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 22:15:12 ✟ድንግል የዚያን ጊዜ✟

ድንግል 'የዛን ጊዜ /2/ ሐዘንሽ በረታ
'በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገገላታ/2/


የግፍ ግፍ ደርሶበት የዛን ጊዜ
ተጠማሁ ሲለሽ
ለውሻ ያጠጣሽ በወርቅ ጫማሽ/2/

አዝ____

ሴቶች ሲያባርሩት የያን ጊዜ
ራርቶ ሆድሽ
ለፍጡር በማዘን ወኃ ያጠጣሽ/2/

አዝ____

ተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ
ገር ልጅሽ
ያ እንደምንቻው ወላድ እጀትሽ/2/

አዝ____

እንደዚያ ስታለቅሽ የዚያን ጊዜ
ሐዘን ሲውጥሽ
እነማን ነበሩ ያስተዛኑሽ /2/

ዝ____

ለቅሽ በማየት የዚያን ግዜ ራርቶ ልጅሽ
ዮሐንስን አጽናኝ እንደልጅ ሠጠሸ /2/
367 views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 22:13:13 በርጠሚዮስ ነኝ
ሊቀ.መዘ.ይልማ ሃይሉ
============
በርጠሚዬስ ነኝ አይነ ስውር ምስኪን
ከሩቅ የሰማሁት የጌታዬ ድምፁን
ከብዙ ሁካታ ጉርምርምታ መሃል
የክርስቶስ ድምፁ በግልፅ ይሰማኛል
አዝ------------------------//
የልቦናዬ አይን ፈፅሞ ታውሯል
አይኔን ፈውስልኝ በርጠሚዮስ ይላል
አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ
በውስጤ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ
አዝ-------------------------//
አንተን አይሰማህም ይሉኛል ብዙዎች
በኅጥያት ሰንሰለት ታስረሃል እግር ከወርች
ስለዚህ አትልፋ ሲኦልን ጠብቃት
እንደዚህ ቢሉኝም እጮሀለው ሳልታክት
አዝ---------------------------//
የከበበውን ሰው ገለል በሉ እያለ
በደሌን በደሙ ዋጋ እየከፈለ
ስለእኔ የሞተው ኢየሱስ ይመጣል
የልቦናዬን አይን ገልጦ ያሳየኛል
አዝ-----------------------//
አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ
በግልፅ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ
በውስጤ በደልስ ህይወቴ ዝላለች
በአምላኬ ቸርነት ህይወት ካላገኘች
377 views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 22:12:31 # አዛኝቷ እመቤት አትርሺኝ

አዛኝቷ እመቤት አትርሺኝ
የፈጣሪዬ እናት አስታውሺኝ
በምህረትሽ /3/ ተማለጂኝ

የመከራ ነፋስ አጠቃኝ
ህይወቴ ዝላለች ደከመኝ
ከጥላሽ ስር /3/ አሳርፊኝ

ከጭንቀት ባህር ውስጥ አድኚኝ
ሰጥሜ እንዳልጠፋ አስጥይኝ
እመቤቴ /2/ ተመልከችኝ

አምላኬን ለማየት አልችልም
ሀጢያቴ ብዙ ነው አይሆንም
ካልደገፍሽኝ /2/ እኔ አልድንም
አዛኝቷ እመቤት አትርሺኝ

ድንግል እመቤቴ እባክሽ
ከፈጣሪዬ አስታርቂኝ ከልጅሽ
ያለ አንቺ ማን /2/ አለኝ አስታዋሽ
አዛኝቷ እመቤት አትርሺኝ
294 views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 15:53:09 ​​✞ ደም ግባት አልባ ✞

ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ፣
ጀርባዉ በጅራፍ ስለኔ ደማ፣
የኔን መገርፍ እረሱ ተገርፎ፣
ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ/2/

በሀሰት ሸንጎ ወጥመድ ተጠምዶ፣
ጌታ ተያዘ ህይወቴን ፈቅዶ፣
ክፉዎች ቢያዩት እንደ ወንበዴ፣
ለኔ ግን ሆኗል መዉጫ መንገዴ/2/

አዝ__

ታስረኃል ስለኔ ኢየሱስ መድኅኔ፣
ታስረኃል ስለኔ ኢየሱስ መድኅኔ፣

አዝ__

ሲዘብቱበት ምራቅ ሲፉ፣
የማይደፈ ደፍረው ሲዘልፉ፣
በከበቡት ፊት ቃል ከለከለ፣
እኔ እንድናገር እርሱ ዝም አለ/2/

ታርደኃል ስለኔ ኢየሱስ መድኅኔ፣
ታርደኃል ስለኔ ኢየሱስ መድኃኔ ፣

አዝ__

ህይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑን
ለከሳሾቹ ተርል ማዳኑ፣
እግሩን ምስማር ሲቸነክርዉ
የሞትን እሾህ ከኔ ነቀለዉ/2/

ተወጋ ስለኔ ኢየሱስ መድኃኔ፣
ተወጋ ስለኔ ኢየሱስ መድኃኔ፣

አዝ__

እርቃኑን ሆኖ ፈተነዉ ልብሴን፣
አንዲሁ ወዶኝ ጠጣ ቆምጣጤ፣
በምህረቱ ል ነብሴን አክቶ፣
አለመለመኝ አርሱ ተጠምቶ/2/

ተጠማ ስለኔ ኢየሱስ መድኃኔ ፣
ተጠማ ስለኔ ኢየሱስ መድኃኔ፣
496 views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 13:21:59
298 views10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 21:31:06 ✞ ምስጋና በመቅደስህ ✞

ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዊ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ

ሰገነት አይመቸኝ ካባዬ ክብር አይሆነኝ
ሁሉንም ንቄዋለው ያንተን ቤት መርጫለው /2/

አዝ__

ያረጃል ለም ዝና ጥበብም ሆኖ መና
አንተግን ያው አንተነህ በሁሉ ትፀናለህ/2/

አዝ__

ከሰማይ ባይንህ ታየ በፍቅረሸህ ጎበኘው
በባህሪህ ባለጸጋ ፈወስከኝ በደም ዋጋ/2/

አዝ__

ቃልህን ነብሴ ሰምታ ተዋበች በእልልታ
ወደግር መረገጫ መስዴ አለው ብልጫ /2/
344 views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 19:35:55 የአምላክ ዐቃቤ ሕግ

ገባሬ መንክራት በገድሉ ያወቅነው
የእግሮቹ ትቢያ የአራዊት ስንቅ ነው
ገብረ መንፈስ ቅዱስ
የአምላክ ዐቃቤ ሕግ
የኢትዮጵያ ዋስ ነው ፈጥኖ የሚታደግ


ፀሐይ(2) የምድራችን ፀሐይ
በገድሉ ያበራል እስከ ጥልቁ ቀላይ
የመላዕክት ወዳጅ/2/
ገብረሕይወት ሰማይ
አዝ ======
መብረቅ/2/ሰረገላው መብረቅ
የቃልኪዳኑ ወንዝ ቢጠጣ የማይደርቅ
የፍጥረቱ ደስታ/2/
ገብረሕይወት ፃድቅ
አዝ =====
ኮከብ/2/ክብረ ገድላን ኮከብ
ዓለምን የሚያስንቅ መዐዛው የሚስብ
አርከ ሥሉስ ቅዱስ/2/
ገብረሕይወት ኪሩብ
አዝ =====
ስኂን /2/ ፄና ልብሱ ስኂን
የነፍስን አዳራሽ በገድል የሚሸፍን
የሚነበብ መፃፍ/2/
ገብረሕይወት ድርሳን
አዝ ======
መቅረዝ/2/ የማኅቶት መቅረዝ
ምድረከብድ ዝቋላን ያለመለመ ወንዝ
የዝጊቲው ፈዋሽ/2/
ገብረሕይወት ምርኩዝ
334 views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ