Get Mystery Box with random crypto!

✟ድንግል የዚያን ጊዜ✟ ድንግል 'የዛን ጊዜ /2/ ሐዘንሽ በረታ 'በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገ | የማህበር መዝሙር 🙏🙏🙏

✟ድንግል የዚያን ጊዜ✟

ድንግል 'የዛን ጊዜ /2/ ሐዘንሽ በረታ
'በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገገላታ/2/


የግፍ ግፍ ደርሶበት የዛን ጊዜ
ተጠማሁ ሲለሽ
ለውሻ ያጠጣሽ በወርቅ ጫማሽ/2/

አዝ____

ሴቶች ሲያባርሩት የያን ጊዜ
ራርቶ ሆድሽ
ለፍጡር በማዘን ወኃ ያጠጣሽ/2/

አዝ____

ተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ
ገር ልጅሽ
ያ እንደምንቻው ወላድ እጀትሽ/2/

አዝ____

እንደዚያ ስታለቅሽ የዚያን ጊዜ
ሐዘን ሲውጥሽ
እነማን ነበሩ ያስተዛኑሽ /2/

ዝ____

ለቅሽ በማየት የዚያን ግዜ ራርቶ ልጅሽ
ዮሐንስን አጽናኝ እንደልጅ ሠጠሸ /2/