Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013

የቴሌግራም ቻናል አርማ mengistut — መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013
የቴሌግራም ቻናል አርማ mengistut — መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013
የሰርጥ አድራሻ: @mengistut
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 689

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-07-22 13:37:23
እፀ ዮዲት


እፅ ዮዲት ይች እፅ በቆላማ ፣በደጋማ እና በወይና ደጋማ ቦታ የምትገኝ እፅዋት ስትሆን እንደዋዛ ከመሬት ተጠፍጥፋ የምትስፋፋና ተንሰራፋታ የምትኖር እፅዋት ስትሆን ጥቅሟን ግን ሁሉም ሰው አያውቀውም ከሊቃውንቶች ውጭ ነገር ግን አሰራሩም ብዙ የተለያየ ገቢር ቢኖራትም አንዱን ቀለል ያለ ገቢር እንሆ ላጋራችሁ

ለዘኢያገድፍ ፣ለአፍልሀ ለንባብ ፣ወሳኝ እፅዋትናት
ለንባብና ለዘያገድፍ
የእፀ ዮዲትን ስር ከ ፯ (7) ላይ ምሶ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ በወንፊት ነፍቶ ሶስት (3) የስኳር ማንኪያ ዱቄት በንፁህ ነጭማር ለውሶ ቀላቅሎ ከማሩ ላይ ለ ፯ ( 7 ) መልካ ኢየሱስን ደግሞ በሰባተኛው ቀን በባዶ ሆድ በጥዋት መብላት ሲሰሩትም ሲጠቀሙትም በንፅህና ነው
ከተጠቀሙ በኋላ ሰባት ቀን ንፁህመሆን ያስፈልጋል ።
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe
582 viewsመንግስቱ, 10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 09:02:59
460 viewsመንግስቱ, 06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 09:02:55 እፀ -ገትር

በፍቅር ጨዋታ ጊዜ አልጋ ላይ ብዙ መቆየት ባለመቻልዎ ደስተኛ አይደሉም? የፍቅር አጋርዎ የእርካታን ጣሪያ ሳይነኩ በፊት ገና ጨዋታውም በድንብ ሳይጀመር ድንገት ብልትዎ ዝልፍልፍ በማለት አሸማቅቆዎት አልያም ስራየን ጨርሻለሁ ጌታየ ብልዎት ደንግጠው ያውቃሉ?

የዘርፉ ባለሙያዎች አይጨነቁ ይህ የእርስዎ ችግር ብቻ አይደለም በአለም ላይ 39% ወንዶች ተመሳሳይ ቶሎ የዘር ፍሬን የመርጨት ችግር ሰለባዎች ናቸው። ግን መፍትሄ አለን እንዲች ብለው እንዳያስቡ። ይሉዎታል።
እፀ -ገትር :- ውስጥ የሚገኘው ንጥረ ነገር ወደ ብልት የሚሄደውን የደም ፍሰት በመጨመር ብልትን ለወሲብ ዝግጁ ሆኖ ረዘም ላለ ሰዓት እንዲቆይ ያደርገዋል።

መቼ ይወሰድ ታዲያ?

ቪያግራን ከወሲብ አንድ ሰዓት ቀደም ብሎ መውሰድ ተመራጭ ጊዜ ነው።

ከምግብ በፊት ነው በኋላ?

ቪያግራ ከምግብ በፊትም በኋላም መወሰድ ይቻላል። ነገር ግን በሚወስዱበት ጊዜ ከፍተኛ ፋት (Fat) ያለው ምግብ መመገብ ቪያግራው በቶሎ ከሰውነትዎ ጋር እንዳይዋሃድና ስራውን እንዳይሰራ እክል ስለሚሆንበት ቀለል ያለ ምግብ እንዲመገቡ ይመከራል።

ማስታወሻ

እፀ-ገትር ልክ በወሰዱበት ቅጽበት ወዲያው ወደጉዳይዎ እንዲያስገባዎት አይጠብቁ።

በምን ያክል ፍጥነት ስራውን ሊጀምር ይችላል?

እርስዎ የወሲብ ሙድ ውስጥ ከሆኑ በአብዛኛው ከ30 እስከ 60 ደቂቃ ሊወስድበት ቢችልም አንዳንዴ ግን ከ2 ሰዓታት በኋላ ስራውን መስራት ይጀምራል።

ለምን ያክል ጊዜ ወሲብ እየፈፀሙ መቆየት ያስችላል?

በርግጥ ይህ እንደግለሰቡ እድሜ፣ የጤና ሁኔታ ከ 30 ደቂቃ እስከ 1:00 ሰዓት ድረስ ይቆያል
በርግጥ በእነዚህ ሁሉ ሰዓቶች ወሲብ መፈፀም አለብኝ ብለው ማሰብ የለብዎም ምክንያቱም እፀ-ገትር ሌላው ጥቅም የዘር ፍሬዎን ከረጩ በኋላም እንኳን ቢሆን ብልትዎ ለወሲብ ዝግጁ እንደሆነ ረዘም ላለ ጊዜ መቆየቱ ነው። ይህም እንደባለሙያዎቹ አባባል የተጓዳኝን ስሜት ለማስጨረስ ይረዳል።

ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe
289 viewsመንግስቱ, edited  06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 10:15:46
303 viewsመንግስቱ, 07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 19:35:13
400 viewsመንግስቱ, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 19:35:08 ሽንት በምንሸናበት ጊዜ የማቃጠል ስሜት መንስኤውና መፍትሄው

ሽንት በምንሸናበት ጊዜ የህመም ወይም የማቃጠል ስሜት መሠማት በህክምና ቋንቋ ዲስዮሪያ (Dysuria) ይባላል። ይህ የማቃጠል ስሜት በምንሸናበት ጊዜ ወይም ከሸናን በኋላ ይከሰታል።

ይህ ችግር በተፈጥሮአዊ የመራቢያ አካል አቀማመጥ ምክንያት በሴቶች ላይ በብዛት ይከሰታል። ሴቶች አጭር የሽንት ፊኛ ቱቦ አላቸው (ሽንትን ከሽንት ፊኛ ወደ ውጪ የሚያወጡ)። እና የሽንት ቧንቧ ሥርዓት ከሰገራ መውጫ ቀዳዳና ከሴት አባላዘር በጣም በቅርብ እርቀት ተጠጋግተው ይገኛሉ።

ሽንት ከሸናሁ በኋላ ለምን የማቃጠል ስሜት ይሰማኛል?

ይህ የማቃጠል ስሜት ከኢንፌክሽን ጋር የተያያዘ ነው። ኢንፌክሽኑ በማንኛውም የሽንት ቧንቧ ሥርዓት ክፍል ውስጥ ሊከሰት ይችላል።

በአንድ ክፍል ላይ ከጀመረን በኋላ ካልታከምነው ወደተለያዮ ክፍሎች ይዛመታል። በዚህም ኢንፌክሽን ዩሬትራ፣ የሽንት ፊኛ፣ ዩሬተር እና ኩላሊት የመጠቃት ዕድል አላቸው።

ሽንት ከሸኑ በኋላ የማቃጠል ስሜት የሚሰማዎት ከሆነ በሚከተሉት ምክንያቶች ሊሆን ይችላል፦

1. የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን

ይህ በጣም ከተለመድት ምክንያቶች ውስጥ አንድ ነው። ይህ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መነሾ ወደ ሽንት ሥርዓት የመግባት ዕድል ባገኙ ባክቴሪያዎች ምክንያት ይከሰታል። ከዚያም ወደተያያዙ የሰውነት ክፍሎችና ዩሬትራ ይዛመታል። የታችኛው የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ሌሎች ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው:-

የሆድ ህመም ወይም በሚሸኑበት ጊዜ ህመም።
ፒንክ ወይም ቀይ ቀለም ያለው ሽንት።
ከወትሮው ለየት ያለ ጥሩ ያልሆነ ሽታ ያለው ሽንት።
የሽንት ፊኛቸው ባዶ ቢሆን እንኳን ለመሽናት መጣደፍ/መቸኮል።
የጀርባ ህመምና አጠቃላይ የህመም ስሜት መሰማት።
በዳሌ አካባቢ የምቾት ማጣት ስሜት።

ይህ ኢንፌክሽን ከሽንት ቧንቧ መስመር ካለፈ ለምሳሌ ወደ ኩላሊት ከተዛመተ ምልክቶቹ በደንብ ይወጣሉ ከነዚህም ምልክቶች መካከል ፦

ትኩሳት
የጀርባ ህመም
የጎን ወይም ዳሌ አካባቢ ህመም
ማቅለሽለሽ
ማስመለስና
ተቅማጥ ናቸው።

ለሽንት ቧንቧ የሚያጋልጡ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው:-

በዕድሜ የገፉ ሰዎች
የስኳር በሽተኞች
ሴቶች
የኩላሊት ጠጠር ያለባቸው ሰዎች
እርጉዝ ሴቶች
በመጠን ትልቅ የሆነ ፕሮስቴት ዕጢ ያላቸው ሰዎች (በተለይ በዕድሜ የገፉ ሰዎች)
የሽንት መሽኒያ ቱቦ ወይም ካቲተር የተገጠመላቸው ሰዎች።

2. በግብረ - ሥጋ ግንኙነት የሚተላለፉ በሽታዎች

ባክቴሪያዎች በምንሸናበት ጊዜ የማቃጠል ስሜት ለመከሰቱ ቀጥተኛ ተሳታፊዎች ናቸው። ይህም የብልት ኸርፐስ፣ ክላሚዲያ እና ጨብጥ ይጠቀሳሉ። ሌሎች ከግብረ - ሥጋ ግንኙነት ኢንፌክሽን ጋር የሚያያዙ ምልክቶች እነሆ:-

ያልተለመደ የብልት ፈሳሽ
ከማቃጠል ስሜት በተጨማሪ የማሳከክ ምልክት

3. የብልት ኢንፌክሽን

የብልት ኢንፌክሽን ለምሳሌ እንደ ይስት ኢንፌክሽን (Yeast Infection) የማቃጠል ስሜት ከማስከተላቸው በተጨማሪ በብልት አካባቢ ማሳከክና መቅላት (Redness) ምልክቶች ያስከትላሉ።

ሌሎች የይስት ኢንፌክሽን ምልክቶች የሚከተሉትን ይመስላሉ:-

ያልተለመደ ነጭ አይብ የመሰለ የብልት ፈሳሽ
በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወቅት የህመምና የማቃጠል ስሜት መሰማት
በውጫዊ የብልት አካባቢ የህመምና የማሳከክ ስሜት መሰማት።

4. የዩሬትራ አቀማመጥ (Urethral structure)

ይህ ችግር በብዛት ወንዶችን የሚያጠቃ ሲሆን በዙሪያው ያሉ ስጋዎች ቀልተው በሚያብጡበት ጊዜ ወይም ጠባሳ በሚኖርበት ጊዜ ይፈጠራል። ከዚያም ሽንት ከሰዉነታችን በነፃነት መወገድ ስለሚሳነው በሚሸኑበት ጊዜ የማቃጠል ስሜት ይሰማዎታል።

5. ሌሎች ምልክቶች

ጠንከር ያለ የግብረ ሥጋ እንቅስቃሴ ዩሬትራ እንዲቆጣ ያደርገዋል። ሌሎች አካላዊ እንቅስቃሴዎች ለምሳሌ፦ ብስክሌት ወይም ፈረስ መጋለብ በውጫዊው የብልት አካባቢ ሰበቃና (ፍጭት) ቁጣ እንዲፈጠር ያደርጋሉ። ለተለያዩ ሳሙናዎች፣ የሽንት ቤት ወረቀቶች፣ አረፋማ መታጠቢያዎችና የውበት መጠበቂያዎች አለርጂ ካለብዎ ከሸኑ በኋላ የማቃጠል ስሜት ሊያስከትሉ ይችላሉ።

ሃኪምዎን ማናገር ያለብዎት መቸ ነው?

ከወንድ ወይም ሴት የመራቢያ አካል ውስጥ ያልተለመደ ፈሳሽ የሚወጣ ከሆነ
ከህክምና በኋላ የህመሙና የማቃጠል ስሜት የማያቆም ከሆነ
በጎን ወይም በጀርባ የሰውነት ክፍልዎ ላይ የህመምና የትኩሳት ስሜት ከተሰማዎ
የሽንት ፊኛ ወይም የኩላሊት ጠጠር በሚወጣዎ ጊዜ ከባድ ህመም ካለዎ
በሽንትዎ ውስጥ ደም ካዩ ናቸው

ይህን ችግር በራስዎ እንዴት ማከም ይችላሉ?

በዛ ያለ ውሃ ይጠጡ
ሽንትዎ ሲመጣ ቶሎ ይሽኑት
በጠርሙሱ ላይ በታዘዘው መሠረት አላካላይን ግራኒውልስ ይጠቀሙ።
ፓርስሊ ውሃ ይጠጡ
ኩከምበር ይመገቡ
ክሬይንቤሪ ጭማቂ ይጠጡ
ብሉቤሪስ ይመገቡ
ሆርስ ራዲሽ ይመገቡ።

ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe
384 viewsመንግስቱ, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 12:34:28
341 viewsመንግስቱ, 09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 12:34:21 በቅንነት ሼር ያድርጉ

#እድሉ ለተዘጋበት (ለተልከሰከሰበት)
#ሀብቱ ለሚባክንበት (ለተሰነካከለበት)
#ባል ላጣች(ትዳር ለሚገረግራት) ሴት

የቀይ ጠለንጅ ስር ማክሰኞ ቀን ከፍ ፯ ( 7 ) ቦታ ቢቻል በወይራ አንካሴ ቆፍሮ ስሩንም ቅጠሉንም ሁሉንም በአንድ ቀጥቅጦ በውሃ ዘፍዝፎ በሀዲስ እቃ ዘፍዝፎ ፍትሃ ዘወልድን ፯ : ፯ ( 7 : 7 ) ጊዜ ለ 7 ቀን እየደገሙ መጠመቅ

አንዳንድ ስኒ ከውሃው እየቀነሱ መጠጣት ቆንጆ ነው ።

የተሰነካከለ እድል ይስተካከል
የስራስኬት
የእድል ስኬት
የትዳር ስኬት
የገንዘብ ስኬት
የእቅድ ስኬት ለሌለው ሰው ሁሉ ስኬትን ያስገኛል ነገሩ ሲያዩት ቀለል ያለሁኖ ሚስጥሩ ግን ስኬታማ ነው ስለዚህ ስኬት ያጣሰው ቢጠቀመው ወሳኝ መፍትሔ ነው።
እጽዋቱን እስከ ጸሎቱ ከታች ይመልከቱ


ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe
340 viewsመንግስቱ, 09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 13:10:12
412 viewsመንግስቱ, 10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 13:10:07 #የወር አበባ መዛባት#

የወር አበባ ዑደት ተዛባ የምንለው አንዲት ሴት ወትሮ ከምታየው የተለየ ጠባይ ሲገጥማት ነው፡፡

የወር አበባ መዛባት ዓይነቶች፦
1. የፍሰት መጠን መብዛት
2. የፍሰት መጠን ማነስ
3. መቅረት
4. የቀኑ መዛባት
5. ቶሎ ቶሎ መምጣት

መፍትሔውም ይሄው ከስር በጸሎት እና በዕጽዋት ማዳን እንደምንችል አብራርተውልናል።

#በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ሕማመ ደም አልፍ፡አልፍ፡አልፍ፡ፈይቲዳ፡ፈይቲዳ፡ፈይቲዳ፡አርዳ፡አርዳ፡አርዳ፡፡ሄሮድያዳ ስማዕ ተማልክ አማኑኤል ወልደ እግዚአብሔር። በዕሉ አስማቲከ ወበእሉ ቃላት ሳዶር ፡አላዶር ፡ዳናት ፡አዴራ፡ ሮዳስ ሸሸሸ ጨጨጨ ቄቄቄ አቁም ደም ወከትር ደማ ለወለትከ (ስም አስገቢ)
ሊስ: አፍሊስ: መሊስ: መላሊስ: ደማሊስ :ወአማሊ: ኢያቱኤል: ግምቶኤል: ወላህ :ቶአኤል: በዝ ቃለ አስማቲከ ኢይጻእ ደማ በላዕለ ወለትከ (ስም አስገቢ)

ደመ ታቦር፡ ደመ ታቦር ፡ደመ ታቦር ዘአርጋዕከ ኃይለ በረድ ወነፋስ ከማሁ አርግዕ ውኅዘ ደማ ለወለትከ (ስም አስገቢ) እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር!

1ኛ, ይህ ጸሎት ፯ ጊዜ በጧት ተነስተው ቢጸልዩ ያለ መጠን የሚፈሰውሽየወር አበባ ይቆማል።

2ኛ, ይህ ጸሎት በቀይ ብዕር ወይም እስክርቢቶ ጽፈው አንገት ላት አልያም ወገብ ላይ ለሳምንት ብያስሩት እስከመጨረሻ የመዛባቱ ያከትማል።

ሾተላይ ከሆነ እርግዝና እንዳይከሰት በደም መልኩ የሚፈስብዎት ከሆነ ለ ፹ (80)ቀን መያዝ ሙሉ ለሙሉ ያቆማል።
ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe
404 viewsመንግስቱ, 10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ