Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013

የቴሌግራም ቻናል አርማ mengistut — መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013
የቴሌግራም ቻናል አርማ mengistut — መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013
የሰርጥ አድራሻ: @mengistut
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 689

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-08-09 17:32:51
308 viewsመንግስቱ, 14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 17:32:43 #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን

ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#

ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል

ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።

አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል

ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ

የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።

ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት የተዘጋ ገብያ ይከፈታል
ፈትኑት እሙን ያለጥርጥር

ሙሉ ገቢሩ በቅርብ እለቀዋለሁ
መገኛው በደጋማ ቦታና በወይና ደጋማ ሀገር ነው
ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe
304 viewsመንግስቱ, 14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 10:34:05
በስሜ ከፍቶ መርጌታ መንግስቱ ነኝ በማለት እያጭበረበረ የሚገኝ ሀሰተኛ ሌባ ነው አካውንት ሲጠየቅ የተማሪወቼ ነው ብሎ የራሱ የሆነውን አካውንት እየላከ ብዙዎችን የሚዘርፍ ስለሆነ ራሳችሁን ጠብቁ 1000403751271 አላቸዉ ሀብቴ
152 viewsመንግስቱ, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 08:42:18
165 viewsመንግስቱ, 05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 08:42:14 መስተሳልም
( በመስተሳልም የታሰረ ሰው ይፈታለታል)
መስተሳልም ማሰራት የፈለገም ይሰራለታል "

… ከሁለቱ የአስማት ዓይነቶች በነጭ አስማት ይመደባል።
መስተፋቅር ስባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም
ባይታይም ደግሞ ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት እንደሆነ
ነው።
የመስተፋቅር ዓይነቶች፡-
1. ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ
2. ሃብት ለመውረስ የሚደረግ
3. ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ እና
4. ታዋቂ ሰዎች የሚጠቀሙት ነው።
ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን በአጭሩ እንየውና ሌሎቹን ከናንተ በሚመጣ
"አስተያየት " ብዛት የሚያስፈልገውን በሚቀጥለው ግዜ እናያለን።
1. ለወሲባዊ ፍላጎትና ለጋብቻ የሚደረግ መስተፋቅር፡-
የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሃብትም ሆነ በመልክ(በውበት) በጣም
የተራራቀ ነው። ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውን ይበልጣል።
ስለዚህም በራስ መተማመን ስለሌለው ወይም በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው
የማይወደው ስለሆነ፣ እሽ አትለኝም(አይለኝም)በሚል ፍርሃት ያስደግማል።
በዚህ አስማት የሚጠቃውም ተደጋሚው ብቻ ነው እንጂ አስደጋሚው እና ደጋሚው ምንም
ችግር አይደርስበቸውም።
መስተፋቅር የሚሰራውም
1 በፎቶ እና በስም በአየር ላይ ተደግሞ በሚሰራ
# በወዝ
# በብር ቀለበት
2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ /
3 # በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ
ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት
ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው
ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል
፬(4) በሚጠሩ መንፈሶች ና ሌሎችም

ወደ………………
…ጉዳቶች፡-
በዚህ አስማት የተጋቡ ከሆኑ አስደጋሚው በፈለገው ግዜ ብፈተው(ታት) ተካሰው
የራሳቸውን ሀቅ መድረስ አይችሉም። ምክንያቱም ከመጠን በላይ ስለሚወዱ አይካሰሱም።
ሌላ ደግሞ አግብቶ ወይም ከትዳር ውጪ ሌላ የፈለጉትን ተግባር ብፈፅሙ እንኳን እያዩ
እየሰሙ ስለ ራሳቸው ስብዕና መከራከርም ሆነ መናገር አይችሉም።
ያልተጋቡ ከሆኑ ደግሞ
ከአስደጋሚው ውጪ ለጋብቻም ሆነ ለሌላ: ሌላ የፍላጎታቸውን ጓደኛ መምረጥ፣ ማፍቀርም
ሆነ መውደድ አይችሉም። የፈለጉትን ከፈፀሙ በኋለ አውጥተው ስያባርሩ እንኳን መሄድ
የማይችሉና ተመልሶ ፍለጋ እየተንከራተቱ ጨርቃቸውን ጥለው ያብዳሉ።
በአጠቃላይ ፡- ተደጋሚዎቹ ምንም እንኳን እንደ ሰው ማሰቢያ አዕምሮ ብኖራቸውም ግን
ማሰብና ስለራሳቸው ስብዕና መኖር አይችሉም።
እንደ በግ ዝም ማለት ነው እንጂ ሌላ አማራጭ የላቸው ባላችሁበት ሆናችሁ የፈለጋችሁትን ነገር ማሰራትም ሆነ ማስፈረስ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0913255901
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe
https://t.me/Mengistuabebez


#መልእክቱን ሼርር በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ
480 viewsመንግስቱ, 05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 11:05:16 የጉበትን ጤንነት ለመጠበቅ የሚጠቅሙ መንገዶች

ጤናማ ክብደት ይኑርዎት

ከመጠን በላይ ከፍተኛ ውፍረት ያላቸው ሰዎች ለጉበት ላይ ስብ መከማቸት ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ። ክብደትን መቀነስ የጉበት ስብን ለመቀነስ ትልቅ ሚና ይጫወታል።

ጤናማ አመጋገብ ይከተሉ

ከፍተኛ የካሎሪ፣ የስኳር እና የቅባት ይዘት ያላቸውን ምግቦች ያስወግዱ።

አዘውትረው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ

በሳምንት ለ5 ቀናት ለ30 ደቂቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የጉበት ስብን በመቀነስ ጉበቶዎ ጤናማ እንዲሆን ይረዳዎታል።

ተጓዳኝ በሽታዎችን ይቆጣጠሩ

እንደ የስኳር ህመም፣ የደም ግፊት እና ከፍተኛ ኮሌስትሮል ያሉ የጤና ሁኔታዎች ለጉበት በሽታ ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸው። በአመጋገብ እና በመዳኒቶች መቆጣጠር የጉበት ጉዳትን ለመከላከል ያስችላል።

አልኮል መጠቀምን ያስወግዱ ወይም ይቀንሱ

አልኮል ከመጠን በላይ መጠጣት የጉበት ህዋስ ሊጎዳ ወይም ሊያጠፋ እና ጉበትዎን ሊጎዳ ይችላል።

ማጨስ ያቁሙ

ማጨስ ከጉበት ካንሰር ጋር የተያያዘ ሲሆን አንዳንድ መድሃኒቶች በጉበት ላይ የሚያደርሱትን መርዛማ ተጽእኖ ሊያሳድግ ይችላል።

ጥንቃቄ ከጎደለው የግብረ ሥጋ ግኑኝነት ይቆጠቡ

ከብዙ አጋሮች ጋር ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ ለሄፐታይተስ ቢ እና ለሄፐታይተስ ሲ የመጋለጥ እድልን ይጨምራል።

መዳኒት ከመውሰድዎ በፊት ባለሙያ ያማክሩ

መድሃኒቶችን በተሳሳተ መንገድ ሲወስዱ ወይም ከመጠን በላይ በመውሰድ ጉበትዎን ሊጎዱ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0913255901
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe
https://t.me/Mengistuabebez
278 viewsመንግስቱ, 08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 11:05:10
236 viewsመንግስቱ, 08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 08:04:51
34 viewsመንግስቱ, 05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 08:04:46 ሰላም ለእናንተ ይሁን ለዛሬ ትንሽ መረጃ ስለቡዳ እነሆ
ቡዳ
••••
ቡዳ ማለት በዓይኑ በማየት ብቻ ሰዎች ላይ ጉዳት ሊያደርስ
ይችላል ተብሎ የሚታመንበት
መንፈስ ወይንም ሰው ነው። ይሄ አይነት እምነት በኢትዮጵያ
ብቻ የሚገኝ ሲሆን ለአነሳሱም ከ ዛር መንፈስ ጋር
ተመሳሳይ አፈ-ታሪክ አለው።
የቡዳ አፈ-ታሪክ
የቡዳን አመጣጥ የሰውን ልጅ አጥኝው (አንትሮፖሎጅስት)
ሬምኒክ መዝግቦት ይገኛል። እንደ አፈ ታሪኩ አገላለጽ፣
አዳም እና ሔዋን ከገነት ከተባረሩ በኋላ 30 ልጆች
የነበሯቸው ሲሆን አንድ ቀን እግዚአብሔር ሔዋን ልጆቿን
እንድታአየው ጠየቃት። እርሷ ግን በመፍራት 15ቶቹን እና
ቆንጆ የሆኑትን ልጆቿን በዋሻ ደብቃ 15ቱን ብቻ
ለእግዚአብሔር አሳዩ። እግዚአብሔርም በውሸቷና
በአለመታዘዟ በማዘን ዋሻው ውስጥ ያሉት 15ቹ ልጆች
የተረገሙና መጥፎ እንዲሆኑ ተራገመ። አንድ አንዶቹ ልጆች
ግን እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠየቁ። አምላክም በመራራት
ገሚሶቹን ቀበሮ፣ ጥንቸል ወዘተ አደረጋቸው። ገሚሶቹን
ደግሞ ሰው እንደሆኑ ትቶ ግን የሰይጣን መልዕክተኛ
እንደሆኑ እንዲቀጥሉ አደረገ። እኒህ እንግዲህ የቡዳ ሰዎች
የቀደሙ ወላጆች ናቸው። ሬምኒክ የመዘገበው አፈ ታሪክ
ሰፊ እምነት አይደለምና አብዛኞቹ ሰምተውት አያውቁም።
በአንዳንድ ሥፍራ ብቻ የሚታመን ሊሆን ይችላል።
በመጽሐፍ ቅዱስ አስተያየት ስለዚህ ትምህርት አንዳችም
አይገኝም። እንኳን «ዛር» ወይም «ቡዳ» የሚሉት ቃላት
በመጽሐፍ ቅዱስ በፍጹም አይገኙም። ሆኖም የመጽሐፍ
ቅዱስ ትምህርት ይህን ትንሽ ይመስላል። በመጽሐፈ ኩፋሌ
ና ሌሎች መጻሕፍት መሠረት፣ የአዳምና የሕይዋን ልጅ
ቃየል ወንድሙን አቤልን ከገደለው በኋለ ከእኅቱ ጋራ
ተባረረ። የቃየል ልጆች በዘመናት ላይ እጅግ በደለኞች ሆኑ።
የአዳምና ሕይዋን ሌላ ልጅ ሴት ግን ጻድቃን ልጆች ወለደ፤
የእግዚአብሔርም ልጆች ተባሉ። ሴት እራሱ ከሞተ በኋላ
ልጆቹ አመጸኞች ሆኑ፣ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ንቀው ወደ
ቃየል ልጆች ወረዱና ከነርሱ ጋር ተደባለቁ፤ አብረው ክፉ
ልጆች (ናፊል) ወለዱ። እግዚአብሔር ማየ አይኅ ያመጣው
ስለዚህ ነው ይባላል። ከሰው ልጆች
ኖህ ና ቤተሠቡ ብቻ አመለጡ፤ ዳሩ ግን በጥፋት ውኃው
የጠፉት ክፉ ሰዎች አስማተኞች ስለ ነበሩ፣ የኖህን ልጆች
በፈተና ለማታለል እስከ ፍርድ ቀን ድረስ አጋንንት ሆነው
እንዲቆዩ እግዚአብሔርን ለመኑት። እግዚአብሔርም
በምኅረቱ እንግዲህ 10 ከመቶ (አንድ አሥረኛ) ያለ
ሰውነቶች ክፉ መናፍስት ብቻ ሆነው የሚሰሙዋቸውን
ሰነፎች ለማታለል እስከ ዕለተ ደይን ድረስ እንዲቆዩ
ፈቀዳቸው። (ኩፋሌ 10፡3-7)
በቡዳ መበላት እና ለዚህ በሽታ መድሃኒት ነው ተብሎ
የሚሰራበት ዘዴ
አንድ ሰው በፈራ ጊዜ፣ በደነገጠ ጊዜ በቡዳ የመበላት
ዕድሉ ከፍተኛ ሆነ ተብሎ በዚሁ ነገር በሚያምኑ ሰዎች
ይገለጻል። ቡዳ በሶስት አይነት መንገድ ሰውን ይበላል
ተብሎ ይታመናል፣ ይሄውም ወደ ጅብነት በመቀየር፣
የአትክል ስር በመጠመዘዝ እና በ ቡዳ ዓይን በመመልከት
ናቸው።
በዚሁ ባህል መሰረት አንድ ሰው በቡዳ ሲበላ በ4 አይነት
መንገድ መድሃኒት ይፈለግለታል። አንደኛው ደብተራዎች
ሲጸልዩለትና በጸበል ውሃ ሲረጩት ነው። ሁለተኛው ወደ
ቃልቻ ቤት በመሄድ የቡዳውን መንፈስ በ ዛር መንፈስ
በመተካት ነው። ሦስተኛው የኩበት ጭስ በማጨስ ሲሆን።
አራተኛው ደግሞ በይውን ቡዳ ይዞ በማምጣት የጋለ
መጥረቢያ ላይ ምራቁን እንዲተፋ በማድረግ ናቸው።
ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe
34 viewsመንግስቱ, 05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 13:17:38
294 viewsመንግስቱ, 10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ