Get Mystery Box with random crypto!

እፀ ዮዲት እፅ ዮዲት ይች እፅ በቆላማ ፣በደጋማ እና በወይና ደጋማ ቦታ የምትገኝ እፅዋት ስት | መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013

እፀ ዮዲት


እፅ ዮዲት ይች እፅ በቆላማ ፣በደጋማ እና በወይና ደጋማ ቦታ የምትገኝ እፅዋት ስትሆን እንደዋዛ ከመሬት ተጠፍጥፋ የምትስፋፋና ተንሰራፋታ የምትኖር እፅዋት ስትሆን ጥቅሟን ግን ሁሉም ሰው አያውቀውም ከሊቃውንቶች ውጭ ነገር ግን አሰራሩም ብዙ የተለያየ ገቢር ቢኖራትም አንዱን ቀለል ያለ ገቢር እንሆ ላጋራችሁ

ለዘኢያገድፍ ፣ለአፍልሀ ለንባብ ፣ወሳኝ እፅዋትናት
ለንባብና ለዘያገድፍ
የእፀ ዮዲትን ስር ከ ፯ (7) ላይ ምሶ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ በወንፊት ነፍቶ ሶስት (3) የስኳር ማንኪያ ዱቄት በንፁህ ነጭማር ለውሶ ቀላቅሎ ከማሩ ላይ ለ ፯ ( 7 ) መልካ ኢየሱስን ደግሞ በሰባተኛው ቀን በባዶ ሆድ በጥዋት መብላት ሲሰሩትም ሲጠቀሙትም በንፅህና ነው
ከተጠቀሙ በኋላ ሰባት ቀን ንፁህመሆን ያስፈልጋል ።
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe