Get Mystery Box with random crypto!

በቅንነት ሼር ያድርጉ #እድሉ ለተዘጋበት (ለተልከሰከሰበት) #ሀብቱ ለሚባክንበት (ለተሰነካከለበት | መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013

በቅንነት ሼር ያድርጉ

#እድሉ ለተዘጋበት (ለተልከሰከሰበት)
#ሀብቱ ለሚባክንበት (ለተሰነካከለበት)
#ባል ላጣች(ትዳር ለሚገረግራት) ሴት

የቀይ ጠለንጅ ስር ማክሰኞ ቀን ከፍ ፯ ( 7 ) ቦታ ቢቻል በወይራ አንካሴ ቆፍሮ ስሩንም ቅጠሉንም ሁሉንም በአንድ ቀጥቅጦ በውሃ ዘፍዝፎ በሀዲስ እቃ ዘፍዝፎ ፍትሃ ዘወልድን ፯ : ፯ ( 7 : 7 ) ጊዜ ለ 7 ቀን እየደገሙ መጠመቅ

አንዳንድ ስኒ ከውሃው እየቀነሱ መጠጣት ቆንጆ ነው ።

የተሰነካከለ እድል ይስተካከል
የስራስኬት
የእድል ስኬት
የትዳር ስኬት
የገንዘብ ስኬት
የእቅድ ስኬት ለሌለው ሰው ሁሉ ስኬትን ያስገኛል ነገሩ ሲያዩት ቀለል ያለሁኖ ሚስጥሩ ግን ስኬታማ ነው ስለዚህ ስኬት ያጣሰው ቢጠቀመው ወሳኝ መፍትሔ ነው።
እጽዋቱን እስከ ጸሎቱ ከታች ይመልከቱ


ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe