Get Mystery Box with random crypto!

ኩሩ ሚዲያ ኔትዎርክ - Kuru Media Network

የቴሌግራም ቻናል አርማ kurumedianetwork — ኩሩ ሚዲያ ኔትዎርክ - Kuru Media Network
የቴሌግራም ቻናል አርማ kurumedianetwork — ኩሩ ሚዲያ ኔትዎርክ - Kuru Media Network
የሰርጥ አድራሻ: @kurumedianetwork
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 138
የሰርጥ መግለጫ

https://bit.ly/34Dxk7J
ኩሩ ሚድያ ኔትዎርክ Kuru Media Network (KMN) የተለያዩ የሚዲያ ሚዲየሞችን በመጠቀም መረጃዎችን በትኩሱ ለማህበረሰቡ የሚያደርስ የህዝብ ሚዲያ ነው፡፡ ታሪክ፣ መዝናኛ፣ ፖለቲካ፣ ጤና ፣ ኢኮኖሚ ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጅ እንዲሁም ወቅታዊ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል፡፡
✅ Subscribe
✅ Like
✅ Share
✅ Comment
ያድርጉን

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-21 20:21:20

58 views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 11:54:17 Geday Nama / New Ethiopian Bahil Music: ገዳይ ናማ - ባሕላዊ ሙዚቃ


86 views08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 09:38:04
#ዜና
# አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ ታፍነዋል!!
# ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም!
/
አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ታዴዎስ ታንቱ ትናንት ረቡዕ፤ ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም. እኩለ ቀን 6 ሰዓት ላይ ከቤት እንደወጡ አለመመለሳቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ ጸጋ ሞገስ አረጋግጠዋል።
እስከ ምሽት 1:30 ወደ ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልካቸው ሲደወል ሲጠራ የነበረ ሲሆን ከዚያ በኋላ ግን ተዘግቷል።
ድታዴዎስ የኦሕዴ-ብልፅግናን የኦሮሙማ አገዛዝ በድፍረት በመፅሐፎቻቸውና በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የሚተቹ ናቸው።
በዚህም የተነሳ በተደጋጋሚ በአገዛዙ ሲታፈኑ ኖረዋል። ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ጭምር በኦሮሞ ፖሊስ ለወራት ከአዲስ አበባ ውጭ ተወስደው ታፍነው ቆይተዋል።
110 views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-11 13:23:06
"መረጃ ያላሟላ ደንበኛ የባንኩን አገልግሎት አያገኝም በሚል የሚሰራጨው መረጃ መሰረተ ቢስ ነው" ንግድ ባንክ

በኢትዮጵያ ያሉ ኹሉም ባንኮች ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ስድስት ወራት የደንበኞቻቸውን ወቅታዊ መረጃ እንዲሟሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡

ትዕዛዙን መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞቹን መረጃ የማሟላት ሥራ እያከናወነ እንደኾነ አስታውቋል፡፡ ምንም እንኳን ብሔራዊ ባንክ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ ቢጠናቀቅም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካለው የደንበኞች ብዛት አንጻር እስከ ዛሬ ማራዘሙን የባንኩ የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር የአብሥራ ከበደ አብራርተዋል፡፡ ይሁን እንጂ ምዝገባው ዛሬ የሚጠናቀቅ መኾኑን ተከትሎ መረጃ ያላሟላ ደንበኛ የባንኩን አገልግሎት አያገኝም በሚል የውዥንብር ወሬ እየተነዛ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ ይህም መሰረተ ቢስ መኾኑን ነው አቶ የአብሥራ የተናገሩት፡፡

የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተሩ እንዳሉት መረጃ ያላሟላ ደንበኛ ማግኘት የማይችለው ኤሌክትሮኒክስ የባንክ አገልግሎቶችን ብቻ ነው፡፡ በዚህም መሠረት ተጨማሪ አገልግሎት ማግኘት የሚችሉባቸውን የባንኩን የሞባይል ባንኪንግ፣ የኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ሲቢኢ ብር እና የኤ ቲ ኤም አገልግሎቶች ማግኘት አይችሉም፡፡ ይሁን እንጂ በቅርንጫፍ በአካል በመገኘት ማንኛውንም አገልግሎት ማግኘት ይቻላሉ ብሏል ባንኩ፡፡

ደንበኞች በባንኩ በማንኛውም ጊዜ አገልግሎት ለማግኘት ሲያቀኑ ወቅታዊ መረጃዎቻቸውን እንዲያሟሉ በማድረግ ኤሌክትሮኒክስ የአገልግሎት አማራጮችን እንዲጠቀሙ ይደረጋል ብለዋል አቶ የአብሥራ፡፡

ሙሉ የባንክ አገልግሎት ለማግኘት ወቅታዊ የደንበኛ መረጃን ማሟላት የግድ መኾኑን ያነሱት አቶ የአብሥራ መጨናነቅ እና ያለ አግባብ መሰለፍ አስፈላጊ እንዳልኾነ አስገንዝበዋል፡፡
162 views10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-10 11:59:09
የዘይት ነገር!
ዛሬ ከረፋዱ 5 ሰዓት አካባቢ በባሕር ዳር ግሽ አባይ ክ/ከተማ ከህብረተሰቡ በተገኘ ጥቆማና ክትትል በርካታ የምግብ ዘይት ተደብቆ ተገኝቷል፡፡ ፖሊስ እያደረገ ያለውን ክትትል እያበረታታን ህብረተሰቡ መሰል ድርጊቶችን ሲያስተውል ለሚመለከተው አካል ጥቆማ ማድረግ ይገባል።
ህገወጥ ድርጊትን በጋራ እንከላከል!
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ዩቱዩብ https://bit.ly/34Dxk7J
ቴሌግራም https://t.me/KuruMediaNetwork
ፌስቡክ https://fb.com/KuruMediaNetwor
124 views08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-07 16:20:49 Channel photo updated
13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-07 16:02:37

104 views13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-07 08:21:03 #ADWA ተጓዡ ጋዜጠኛ /ሄኖክ ስዩም/ የእድል ጉዳይ ሆነና የምንወዳቸው ንጉስ ይቅር ባይ ናቸው! ከአድዋ ድል ማግስት ሌላ ጦርነት፣ ሌላ የክተት ጥሪ በምኒሊክ..

131 views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-06 14:02:51
አስቻለው ይሁኔ
እውቀት ሲዳብር ይሄን የመሰለ ውበት ያለው ችሎታ ያመጣል፤ ይሄን የመሰለ ወርቅ የሆነ ችሎታ እያለው ደሞ ለስኬት አልደረሰም
አይ ገንዘብ ትልቅ ስኬት ላይ ደርሶ ማየት የምትፈልጉ ውድ ኢትዮጵያን ሁሉ የበኩላችንን እናድርግ!
አስቻለው ይሁኔ ከእነክራሩ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ዩቱዩብ https://bit.ly/34Dxk7J
ቴሌግራም https://t.me/KuruMediaNetwork
ፌስቡክ https://fb.com/KuruMediaNetwor
167 viewsedited  11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-06 14:01:38 አስቻለው ይሁኔ
እውቀት ሲዳብር ይሄን የመሰለ ውበት ያለው ችሎታ ያመጣል፤ ይሄን የመሰለ ወርቅ የሆነ ችሎታ እያለው ደሞ ለስኬት አልደረሰም
አይ ገንዘብ ትልቅ ስኬት ላይ ደርሶ ማየት የምትፈልጉ ውድ ኢትዮጵያን ሁሉ የበኩላችንን እናድርግ!
አስቻለው ይሁኔ ከእነክራሩ https://www.facebook.com/KuruMediaNetwork/videos/504972597697882
83 views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ