Get Mystery Box with random crypto!

የዘይት ነገር! ዛሬ ከረፋዱ 5 ሰዓት አካባቢ በባሕር ዳር ግሽ አባይ ክ/ከተማ ከህብረተሰቡ በተገ | ኩሩ ሚዲያ ኔትዎርክ - Kuru Media Network

የዘይት ነገር!
ዛሬ ከረፋዱ 5 ሰዓት አካባቢ በባሕር ዳር ግሽ አባይ ክ/ከተማ ከህብረተሰቡ በተገኘ ጥቆማና ክትትል በርካታ የምግብ ዘይት ተደብቆ ተገኝቷል፡፡ ፖሊስ እያደረገ ያለውን ክትትል እያበረታታን ህብረተሰቡ መሰል ድርጊቶችን ሲያስተውል ለሚመለከተው አካል ጥቆማ ማድረግ ይገባል።
ህገወጥ ድርጊትን በጋራ እንከላከል!
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ዩቱዩብ https://bit.ly/34Dxk7J
ቴሌግራም https://t.me/KuruMediaNetwork
ፌስቡክ https://fb.com/KuruMediaNetwor