Get Mystery Box with random crypto!

#ዜና # አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ ታፍነዋል!! # ከቤት እንደወጡ አልተ | ኩሩ ሚዲያ ኔትዎርክ - Kuru Media Network

#ዜና
# አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ ታፍነዋል!!
# ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም!
/
አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ታዴዎስ ታንቱ ትናንት ረቡዕ፤ ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም. እኩለ ቀን 6 ሰዓት ላይ ከቤት እንደወጡ አለመመለሳቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ ጸጋ ሞገስ አረጋግጠዋል።
እስከ ምሽት 1:30 ወደ ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልካቸው ሲደወል ሲጠራ የነበረ ሲሆን ከዚያ በኋላ ግን ተዘግቷል።
ድታዴዎስ የኦሕዴ-ብልፅግናን የኦሮሙማ አገዛዝ በድፍረት በመፅሐፎቻቸውና በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የሚተቹ ናቸው።
በዚህም የተነሳ በተደጋጋሚ በአገዛዙ ሲታፈኑ ኖረዋል። ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ጭምር በኦሮሞ ፖሊስ ለወራት ከአዲስ አበባ ውጭ ተወስደው ታፍነው ቆይተዋል።