Get Mystery Box with random crypto!

ኩሩ ሚዲያ ኔትዎርክ - Kuru Media Network

የቴሌግራም ቻናል አርማ kurumedianetwork — ኩሩ ሚዲያ ኔትዎርክ - Kuru Media Network
የቴሌግራም ቻናል አርማ kurumedianetwork — ኩሩ ሚዲያ ኔትዎርክ - Kuru Media Network
የሰርጥ አድራሻ: @kurumedianetwork
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 138
የሰርጥ መግለጫ

https://bit.ly/34Dxk7J
ኩሩ ሚድያ ኔትዎርክ Kuru Media Network (KMN) የተለያዩ የሚዲያ ሚዲየሞችን በመጠቀም መረጃዎችን በትኩሱ ለማህበረሰቡ የሚያደርስ የህዝብ ሚዲያ ነው፡፡ ታሪክ፣ መዝናኛ፣ ፖለቲካ፣ ጤና ፣ ኢኮኖሚ ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጅ እንዲሁም ወቅታዊ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል፡፡
✅ Subscribe
✅ Like
✅ Share
✅ Comment
ያድርጉን

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-06 13:06:37
ሰለዘይት ተጨማሪ መረጃ ከባህርዳር ከተማ አስተዳደር ንግድ መምሪያ
***
#ከነገ ከ28/06/2014 ዓ.ም ጀምሮ መሰራጨት የሚጀምረው ፓልም ዘይት መግዣና መሸጫ ዋጋ መረጃ ይህንን ይመስላል:_

#ቸርቻሪዎች/ሸማቾች ህ/ስ/ማ ከአለ በጅምላ የሚገዙበት የጅምላ ዋጋ

(ባለ 20 ሊትር 1575.6 ብር ፣
ባለ 5 ሊትር 408.6 ብር፣
ባለ 3 ሊትር 251.10 ብር ) ሲሆን፣

#ቸርቻሪዎች/ሸማቾች ህ/ስ/ማ ለተጠቃሚው ማህበረሰብ የሚያሰራጩበት ዋጋ ደግሞ

፩ (ባለ 20 ሊትር 1641.80 ብር ፣
፪ ባለ 5 ሊትር 425.80 ብር፣
፫ ባለ 3 ሊትር 261.70 ብር) መሆኑን እንገልፃለን።

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ዩቱዩብ https://bit.ly/34Dxk7J
ቴሌግራም https://t.me/KuruMediaNetwork
ፌስቡክ https://fb.com/KuruMediaNetwor
88 viewsedited  10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-03 15:44:32

108 views12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-20 20:47:12 አስደናቂው የባሕር ዳር 30 ኪ.ሜ የኮርስ ብስክሌት ውድድር | Bahir Dar Bike Festival
ሙሉ ቪድዮ፡

166 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-09 15:20:47
በባህርዳር ከተማ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደ ተግባር ያልገቡ ባለሀብቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ወደ ተግባር መግባት እንዳለባቸው ተገለጸ፦
በባህርዳር ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የኢንዱስትሪእና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ብርሀን ንጉሴ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸው የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ከህልውና ጦርነቱ በፊት እና በኃላ በርካታ የኢንቨስትመንት ጥያቄዎችን ተቀብለው በአሰራሩ መሰረት እያስተናገዱ እንደሆነ ገልጸዋል።
የህልውና ጦርነት ስኬታማ መሆን የባለሀብቶች ሚና እጅግ በጣም ሰፊ ድርሻ የወሰደ ነበር። ባለሀብቶች በህልውና ጦርነቱ ወቅት ምርታቸውን ሳያቋርጡ ሲሰሩና መንግስትን ሲደግፉ እንደነበር ተገልጿል።
በአሁኑ ጊዜ በግንባታ ላይ ያሉ 142 ፤ 277 ግንባታ ያጠናቀቁ፤ 143 ፕሮጀክቶች ወደ ስራ ገብተው በማምረት ላይ ሲሆኑ 11,546 የስራ እድልም ፈጥረዋል። ከ2010 ጀምሮ 600 የሚሆኑ ባለሀብቶች ፈቃድ ወስደው ወረፋ እየተጠባበቁ ሲሆን 72 ፕሮጀክቶች ውላቸው የተቋረጠ ነገር ግን ቅሬታ በማቅረባቸው ምክንያት ችግራቸው ድጋሜ እያተየ እንደሆነ ገልጸዋል።
ሃላፊዋ አያይዘውም ወረፋ እየተጠባበቁ ከሚገኙት መካከል በተለይ ማሽን አዘጋጅተው ወደ ተግባር ለሚገቡና የስራ እድል ለሚፈጥሩ ባለሀብቶች ቅድሚያ የሚሰጥ ይሆናል ብለዋል።
2014ዓ.ም
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ዩቱዩብ https://bit.ly/34Dxk7J
ቴሌግራም https://t.me/KuruMediaNetwork
ፌስቡክ https://fb.com/KuruMediaNetwor
180 views12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ