Get Mystery Box with random crypto!

ሰለዘይት ተጨማሪ መረጃ ከባህርዳር ከተማ አስተዳደር ንግድ መምሪያ *** #ከነገ ከ28/06 | ኩሩ ሚዲያ ኔትዎርክ - Kuru Media Network

ሰለዘይት ተጨማሪ መረጃ ከባህርዳር ከተማ አስተዳደር ንግድ መምሪያ
***
#ከነገ ከ28/06/2014 ዓ.ም ጀምሮ መሰራጨት የሚጀምረው ፓልም ዘይት መግዣና መሸጫ ዋጋ መረጃ ይህንን ይመስላል:_

#ቸርቻሪዎች/ሸማቾች ህ/ስ/ማ ከአለ በጅምላ የሚገዙበት የጅምላ ዋጋ

(ባለ 20 ሊትር 1575.6 ብር ፣
ባለ 5 ሊትር 408.6 ብር፣
ባለ 3 ሊትር 251.10 ብር ) ሲሆን፣

#ቸርቻሪዎች/ሸማቾች ህ/ስ/ማ ለተጠቃሚው ማህበረሰብ የሚያሰራጩበት ዋጋ ደግሞ

፩ (ባለ 20 ሊትር 1641.80 ብር ፣
፪ ባለ 5 ሊትር 425.80 ብር፣
፫ ባለ 3 ሊትር 261.70 ብር) መሆኑን እንገልፃለን።

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ዩቱዩብ https://bit.ly/34Dxk7J
ቴሌግራም https://t.me/KuruMediaNetwork
ፌስቡክ https://fb.com/KuruMediaNetwor