Get Mystery Box with random crypto!

#Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesussssssssssssss — #Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥 F
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesussssssssssssss — #Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥
የሰርጥ አድራሻ: @jesussssssssssssss
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 321

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-10 22:28:43
#እግዚአብሔር በሰጠን ነገር ራሱ ሲከብርበት እንዴት ያምራል። እንደዛ ሳይሆን ሲቀር አግባብ አለመሆኑ ፣ ማሳፈሩ ፣ ማስቀየሙ እንደተጠበቀ ሆኖ በውጤቱም ማስጠየቁ እና ውርደት ማስከተሉ አይቀርም!!!! ጌታ እንዲህ ባለው ጉዳይ ደስ አይሰኝማ!!!!!!

ይኸውልህ ዘጸአት 32 ላይ ሙሴ በተራራ ቆየብን ብለው አሮን አምላክ (ጥጃ) እንዲሰራላቸው ሲጠይቁ እኮ ያመጡት ወርቅ እና ጉትቻ ከየትም አይደለም፤ እግዚአብሔር አስበዝብዟቸው እንጂ!!! ተመልከት እንግዲህ እርሱ ከግብጻውያን  ባስበዘበዛቸው (ባሰጣቸው) መልሰው ሊያስከፉት ጥጃ ሲሰሩበት።

ደግሞ ልጨምር አንድ  " 2ኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 11 ላይ ቤርሳቤህን ያስጠራት ዳዊት ሳይሆን ስልጣኑ ነው። እረኛ እያለ ቢያስጠራት ትመጣ ነበር?! የማስጠራት አቅምስ ነበረው???? "። እውነት እኮ ነው .... ጌታ በሰጠው ስልጣን እኮ ነው ያጠፋው። ለዛስ ሳይሆን ይቀራል መዝሙር 51 ላይ ነሰሃ ሲገባ " ..... አንተን ብቻ በደልኩ ያለው"

መልእክቴ ይህ ነው ....  እርሱ በሰጠን ነገር እርሱ ይክበርበት። ከተሳሳትንበት መንገድ ይመልሰን። ምንስ ከእርሱ ያልተቀበልነው አለና!!!!!

እኔ በዚህ አቅጣጫ አምላኬን እያወራሁም፤ ጸጋም እየጠየቅኩ ፤ ይቅርታህንም እያልኩ ነው።

ምንአልባት አንድን ሰው ከቀሰቀሰ ብዬ ወዲህ አምጥቸዋለሁ።

ይሁንልን!!!!!! እወዳ ቹሀለው
ሼር
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
130 viewsedited  19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 21:41:28 ትንቢታዊ መልክት!
ትወጣላቹ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
39 viewsedited  18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 13:24:02 ድንቅ መዝሙር ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
46 viewsedited  10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 23:32:30
ዮሀ 21:13  " እነርሱም፦ አንቺ ሴት፥ ስለ ምን ታለቅሻለሽ? አሉአት። እርስዋም፦ ጌታዬን ወስደውታል ወዴትም እንዳኖሩት አላውቅም አለቻቸው "

ግን ግን ግን..... አንድ ናፍቆት አለኝ። አንድ እጅግ ፈላጊ እና ጠያቂ ትውልድ ቢነሳ!!!!!!!!!

ጌታዬን ወዴት አኖራችሁት ብሎ ሚጠይቅም፤ ሚሞግትም!!!!!!
ከሸበረቀ መድረክ ፣ በተለያዩ የቀለም ብርሃናት ከተንቆጠቆጠ፣ በጭስ በታፈነ፣  እጅግ ብዙ ህዝብ ከታደመበት ፣ ታኣምራዊ ዝላይ ከሚታይበት ፣ ከ ' ሊዊ ቪቶ እስከ ፔሬሊዝ ' የልብስ እና ጫማ ፋሽን ከሚታይበት ፣ ከ ' ዲዮር እስከ ቶም ፎርድ ' የሽቶ ጠረን ካወደበት ፣ ድንቅ ድንቅ የንግግር ችሎታ ከሚታይበት፣ ግጥማዊ ስብከት እና ቃና ከሚሰማበት ፣ ስንት አገር እንደተዞረ እና ስንት ታዋቂ ሰው እንደተዋወቀ ከሚነገርበት ፣ " እውቀት " የተባሉ ከሚፈሱበት ፣ ድንቅ እናሳያችሁ ብለው ' ሾው ታይም' ተብሎ ከሚጀመርበት................ ብቻ ብቻ ብዙ ብዙ ብዙ ትርምስ መካከል................

"ኢየሱሴስ?" ብሎ የሚጠይቅ ፤ "ጌታዬን ወዴት አኖራችሁት?"  የሚል ጀግና ትውልድ ተነስቶ ማየት ረሀቤ ነው።
ያለ እርሱ ናፍቆት የሌለው ፣ እርሱ ማእከል ካልሆነ የማይጥመው፣ ናፍቆቱም ጥማቱም እርሱ የሆነለት፣ መነሻውም መድረሻውም እርሱ የሆነለት። በክርስቶስ ፍቅር የሰከረ፣ በንግግሩም በኖሩውም የጨከነ ትውልድ ማየት ናፍቆቴ ነው። መንፈስ ቅዱስን አሁንም አሁንም የሚጠማ  እና ልዩነቱን የሚረዳ ቢበዛ ደስ አይልም  አሁንም ስላሉን ቅሬታዎች እግዚአብሔር ይባረክ።

ማስታወሻ፡- ከላይ ከዘዘዝርኳቸው መካከል አንዳንዶቹ በራሳቸው ክፉ ናቸው እያልኩ እንዳልሆነ ከግምት ይግባልኝ።
#እናንተ ለበረከት ናቹ

@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
8 viewsedited  20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 17:51:11
#ለልጆች_አብዝተን_እንፀልይ!!
#ንፁሃንን_ማቆሸሽ

ሼር በማድረግ ለወላጆች አድርሱልኝ

ቤተክርስቲያን ንቂ ለልጆች ስፍራ ስጪ መደመጥ ይፈልጋሉ !!

ልጆች ናቸው እየተባሉ ሲገፉ ነገር ግን የጨለማው አለም ስፍራ እየሰጣቸው ነው በልጆች ለይ እየስራን ያለን አብዝተን መስራት ይሁንልን! !

መልካም ነገር እንዳለ ሁሉ ክፉ ነገር አለ የጨለማው አለም ገዢ እንዲህ በምስሉ እንደምንመለከት ህጻናትን ለራሱ ለጥፋት ሥራ እያሰለጠ ነው በፍት በፍት በስውር ነበር አሁን ላይ ግን እራሱን በአደባባይ እየገለጠ ነው እንደምታወቀው ልጆች ንፁ ልብ ስላላቸው እግዚአብሔርም ይፈልጋል እንደዛውም የጨለማው አለምም ይፈልጋቸዋል ይህን በማወቅ አብዝተን መጸለይ ይጠበቀብናል ጌታ ጸጋውን ያብዛልን።

ከዚያም እጆቹን በላያቸው ላይ ጭኖ እንዲጸልይላቸው ሕፃናትን ወደ እርሱ አቀረቧቸው። ደቀ መዛሙርቱ ግን ሕፃናቱን ያመጡትን ሰዎች ገሠጿቸው።

ኢየሱስም፣ “ሕፃናት ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሏቸው፤ መንግሥተ ሰማይ እንደ እነርሱ ላሉት ናትና” አላቸው። እጁንም ከጫነባቸው በኋላ ከዚያ ስፍራ ተነሥቶ ሄደ። ማቴዎስ 19:13 - 15 NASV


ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
24 views14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 17:17:00 ፈተናው #ለክብር ነው!!!!
ይቀላቀሉን ሼር ያድርጉ

Fire Embassy
join_us_Now ሼር ሼር ሼር
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
24 views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 11:04:49 ከዚህ ትምህርት በኋላ መባከን ቀረ
#መንፈሳዊ ህይወቴ የተቀየረበት ም/ክ
15Min
በራሳቹ ጉዳይ...
#ሁሉም ሊሰማው የሚገባ
ይቀላቀሉን ሼር ያድርጉ

Fire Embassy
join_us_Now ሼር ሼር ሼር
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
36 views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 01:41:59 ትንቢታዊ መልክት ነው!
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
42 viewsedited  22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 22:26:30 #በጣም የምወደው መዝሙር ስመት
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
43 viewsedited  19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 13:18:03
በመማሪያቸው ክፍል ጓደኛቸው እራሴን አመመኝ ሲል እጃቸውን ጭነው ሲፀልዩለት ነው እመኑኝ በዘመናት መካከል እግዚያብሔር አዲስን ትውልድ ያስነሳል አሁንም ቅሬታዎች አሉት ማንም ምንም አያስቆመውም

ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
50 viewsedited  10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ