Get Mystery Box with random crypto!

#Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesussssssssssssss — #Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥 F
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesussssssssssssss — #Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥
የሰርጥ አድራሻ: @jesussssssssssssss
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 321

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-07 05:52:43 1ኛ ነገሥት 19
8፤ ተነሥቶም በላ ጠጣም፤ በዚያም ምግብ ኃይል እስከ እግዚአብሔር ተራራ እስከ ኮሬብ ድረስ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ሄደ።
19 views02:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:33:31 የክብር ቀን

ትንቢታዊ መልእክት
ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
32 views20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 21:15:04
“ወጥተውም ወንጌልን እየሰበኩና በስፍራው ሁሉ እየፈወሱ በየመንደሩ ያልፉ ነበር።”
— ሉቃስ 9፥6
#ብዙዎች ወንጌል የሰሙበት የተፈውሱበት በሀዋርያት የነበረው የተደገመበት ቀን

ዛሬ ድንቅ ጊዜ ነበር
ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
58 viewsedited  18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 23:55:16 ዛሬ ድንቅ ጊዜ ነበር
አብሪችሁኝ ፀልዩ ክብር ይነካቹሀል
ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
ይ ላ ሉን
10 views20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 10:12:55
ዛሬ የካቲት23 ልደቴ ነው
በዚ ታሪካዊ ቀን የአድዋ በአል መወለዴ ደስተኛ ነኝ እኔ ለሀገሬ ታሪክ አውሪ ብቻ ሳልሆን ወንጌል አብሳሪ ነኝ!! ሀገሬ ተስፋ አላት!!ኢትዮጲያዬን ሳስብ ደስታ እና ኩራት ይሰማኛል። በዚ ቀን መወለድ ማለት ትልቅ እድል ነው! ሰማይ ያሰበው የመለኮት እቅድ ስለ ሆነ እንደገና የሰማይ አርበኛ እንድሆን ነው እሪቫይባሉ እንዳን ቀሳቅስ የተጠራው መሆኔ ሳስብ ደስታ ይለኛል ለምን ብትሉ እግዚአብሔር ያለኝ ትልቅ ነገር አለኝ የመጣሁበት መንገድም ነግሮኝል።

“ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።”
  — መዝሙር 139፥14
ይህ ቃል የእኔ ነው!! ያልኩበት ምክንያት አለኝ
#የስምት ወር ልጅ አያድግም በሳይንስ ቃል ካለብህ ግን ትኖራለህ እኔ ምስክር ነኝ!
#እናቴ እኔን እርጉዝ ሆና ክፍላገር ለአገልግሎት ከአባቴ ጋር ሲሄዱ ወንዝ ሱሻገሩ ወንዝ ይዞን ሄደ ከዛም ተረፍኩ!
#ከዛ ተርፋ እኔን በሆዶይዛ ደግሞ ከባድ አወዳደቅ ወደቀች ፅንሱ ይጎዳል ሲባል ምንም ሳልሆን በ8ወሬ በሰላም ተወለድኩ
#እግዚአብሔር ደግሞ የእኔ አርበኛ ነህ ብሎ በአርበኝች ቀን ነው ወደምድር የምትመጣው አለኝ ጌታ ስሙ ይባረክ

እኔ እግዚአብሔር ከህፃንነቴ ጀምሮ በህይወቴ የሚታይ የማይካድ ነገር ነው በከፍታዬም በዝቅታዬም፣በድካሜ ለአንድ ደቂቃ ያልተውኝ የኔ ጌታ ሁሌም የጌታዬ መንፈስ ያፅናኝል ያበረታኛል እኔ ላይ ከባድ ኪዳን አለ!!

ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው በተለይ ለእኔ
#ምስጋና፦በመጀመርያ አስደናቂ ምህረቱን በእኔ ላይ ለአ በዛልኝ ለእግዚአብሄር እድሜን እና ጤናን በመውጣት በመግባት ከእኔ ጋር ለነበረ ለእግዚአብሄር ምስጋና ሰዋለሁ
ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ
መልካም ቀን ይሁንልን
37 viewsedited  07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 13:30:33 በፅም ፀሎታችን ላይ እያለን የጌታ ድምፅ መልክት #አለኝ!!!
ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
ይ ላ ሉን
32 views10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 12:39:23
ሰው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ፈልጎም ይሁን በግድ በተለያየ ነገር ሊሞላ ይችላል ።ማንም ምንም ነገር ያልተሞላው ባዶ ነኝ ሊል አይችልም። ሰው ሁሉ የተሞላው ነገር በንግግሩ በድርጊቱ እና በኑሮው መታየቱና መገለጡ ግድ ስለሆነ ምን እንደተሞላ መታየቱ የማይቀር ነው።መፅሃፍ ቅድስ በምን መሞላት እንዳለብን ሲነግረን በመንፈስ ቅድስ ተሞሉ አለ ያለ ማቋረጥ ከመንፈስ ቅድስ ጋር ህብረት በማድረግ መንፈስ ካልተሞላ በስተቀር እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ሊሞሉን የተዘጋጁ በጉጉት ባዶነታችንን ለመሻማት እየጠበቁ ያሉ ነግሮች ከበውን እንዳሉ መዘንጋት የለብንም።
#ህይዋን በሀሰት መረጃ በሰይጣን #ውሸት ተሞላች
#ቃዬል ወንድሙን ለመግደል #በቅናት ተሞላ
#ይሁዳ ጌታውን ለመሸጥ #በገንዘብ ፍቅር ተሞላ
#አቤሰሎም አባቱን ለማዋረድ #በአመፅ ተሞላ
#ሳእል ዳዊትን ለመግደል #በጥላቻ ተሞላ
ሉሲፈር እግዚአብሔርን ላለማገልገል #በትእቢት ተሞላ
በምንድ ነው የተሞላነው?ውይንም ያለነው?

ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
22 viewsedited  09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 12:34:22 ሰዋች ነፃ እየወጡነው ጌታ ይባረክ
ይቀላቀሉን

Fire Embassy
join_us_Now ሼር ሼር ሼር
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
21 views09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 22:32:25
#ስንጸልይ እንዴት ይታያል
#ስንጸልይ የሚሰማን ስሜት

ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
17 viewsedited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 21:50:10 #ብቻ ምን አለፋ ክብር አለ
ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
85 viewsedited  18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ