Get Mystery Box with random crypto!

#Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesussssssssssssss — #Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥 F
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesussssssssssssss — #Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥
የሰርጥ አድራሻ: @jesussssssssssssss
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 321

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-28 21:22:38
38 views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 21:15:09 #ስሙት በደንብ
ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
37 views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 23:13:46 አረ ወይኔ
ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
4 viewsedited  20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 20:44:06 “እግዚአብሔርን #በመተማመን_የሚጠባበቁ ግን #ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ #ንስር #በክንፍ_ይወጣሉ፤ #ይሮጣሉ፥ #አይታክቱም፤ #ይሄዳሉ፥ #አይደክሙም።”
  (ኢሳይያስ 40፥31)

#Paster_Baye

ንስር የሚበርበት ሰማይ ሳይሆን: የሚበርበት ክንፍ ነበር ያጣው። ስለዚህ እራሱ #ያድሳል።
Restore ሳይሆን Renew ነው የሚያደርገው።
#Restore ማለት የነበረው መልሶ ለአገልግሎት ማብቃት ሲሆን #Renew ግን ቀድሞ የነበረው #አስወግዶ በሌላ #አዲስ መተካት ነው።
ንስር አሮጌው መንቁሩ: ጥፍሩ እንዲሁም ላባውን ሳይቀር አራግፎ ሌላ አዲስ ለብሶ ይነሳል።
አሁን ግን እንደ ቀድሞ ሳይሆን ቀድሞ ይበርበት ከነበረው ከፍታ በላይ ይበራል።
አንተም ጠላት ( ሰይጣን) ጣልኩት ካለው ስፍራ: በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ተነስተህ: የቀድሞ ዝማሬህ: ጸሎት: አምልኮ እንደገና አንስተህ: ከዚህ ቀደም እንደነበረህ ሳይሆን በአዲስ ክብር ትገለጣለህ። አሁን #ትሮጣለህ: ደግሞም #አትታክትም: #ትሄዳለህ: #አትደክምም።
ስለዚህ ወዳጄ እንደ ንስር የምትበርበት ሰማይ ሳይሆን የምትበርበት ክንፍ በቅድሚያ ያስፈልግሃልና እግዚአብሔር በመተማመን ጠብቀው።
ምክንያቱም አውሮፕላን ከጎማው በላይ ክንፉ የተለቀው ከአንድ ሃገር ወደ ሌላ ሃገር የሚጓዘው በክንፉ ስለሆነ ነው: ጎማው የሚጠቅመው ለመቆም ነውና።
  ያኔ ትናንት በረህበት በማታውቀው #Level ትበራለህ። እስከዛሬ አገልግለኸው: ሮጠኸው: በማታውቀው #ከፍታ ትሄዳለህ።
ተባርካችኋል ።
18 views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 12:58:00 ለማንም ያልሰራ ለእኔ ይሰራል!
31 views09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 02:52:00
A BREAK IN PRAYER IS A BREAK IN FAITH AND A BREAK IN FAITH IS A BREAK WITH GOD.
-Prophet tb Joshua
ጸሎት ማቋረጥ ከእምነት መቋረጥ ነው፥ ከእምነት መቋረጥ ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር መቆራረጥ ነው።
43 views23:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 21:27:05 ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
15 views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 13:10:29 ዛሬ ድንቅ ጊዜ ነበር
አብሪችሁኝ ፀልዩ ክብር ይነካቹሀል
ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
ይ ላ ሉን
20 views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 12:37:37 #አባ መንፈስቅዱስ አንተን አስከብሬ ኢየሱስን ምድር ላይ ገልጬ ልሙት ለሌላ ነገር መኖር አልፈልግም
             # ቅባት
27 views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 11:54:58 ለኔ በጎ በጎ ነው ከልጅነት እስከዚች እለት ያሳየህኝ መልካምነት ለኔ ከቶ አይረሳም
27 viewsedited  08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ