Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.20K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 https://bit.ly/3UUq
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-18 19:43:59 #ለስራ ቅጥር ማስታወቂያ ካለዎት ወይም በቴሌግራምና ፌስቡክ ሚዲያዎቻችን promotion ማሰራት ሲፈልጉ በ @Andualem0 ያናግሩን::

ዩትዩብ ቻናላችን https://bit.ly/3UUq6al
5.5K viewsAndu Alem, 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 19:37:17
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡

ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚከተለዉ አድራሻ ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ የስራ ቅጥር ÷ COC እና ጤና ነክ መረጃዎች ቻናሎችችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
5.6K viewsAndu Alem, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 18:09:40 "ለጤና ባለሙያዎች ትርፍ ሰዓት ስራ (Duty) ለኛ ከናንተ ጋር ውል የለንም"

የዲላ ዙርያ ወረዳ የጤና ባለሙያ የትርፍ ስራ ሰዓት ክፍያ እንዳልተከፈለ ያጋራቹት አይቼናው ግን እኛ ጋር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ክልል በዳውሮ ዞን በዛባ ጋዞ ወረዳ የ 3 ዓመት Duty አልተከፈተም::
መጨረሻ ላይ ለትርፍ ስራ ስዓት ለኛ ከናንተ ጋር ውል የለም ሲሉ አሁን ላይ በክልሉ ከፍተኛ ፍርድቤቱ እየከሰሰን ነው ።
ደግሞ እንደዚህ አይነት ቅራኔ እያለ ባለሙያ ለታካሚ በቂ ሕክምና ይሰጣል?
አሁን ላይ ወባ ወረርሽን ክፉኛ ጉዳት እያደረሰናው የሚመሩ አካላት ወርደው ከባለሙያዎች ጋር ተባብሮ control እያደረጉ አይደለም:: "

በውስጥ መስመር የተላከልን
@healthinovation
6.5K viewsAndu Alem, 15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 16:47:11 አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ቀጣሪ ድርጅት: ቢንያም  መካከለኛ  ክሊኒክ

የስራ መደብ: ነርስ /ሚድዋይፍ (ዲግሪ/ዲፕሎማ)

የስራ ልምድ: 0 አመት

ፆታ: ሴት

ደመወዝ 4000 ብር

ስራ ቦታ: ቦታ አዲስ አበባ ፈረንሳይ 41እየሱስ

ተፈላጊ ብዛት: 2

ለማመልከት: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ትችላላችሁ::

ስልክ ቁጥር : 0910534888

@healthinovation
6.7K viewsAndu Alem, 13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 16:16:49 Vacancy announcement

Organization: The Children's Heart Fund of Ethiopia (CHFE)

Position Nurse

Location: Children's Heart Fund of Ethiopia (CHFE) Addis Ababa

Requirements: BSe in Nursing with Renewed licence

Work Experience: 0 Year experience

How to Apply: Applicants for the position must submit a CV that should includa Loucation/Qualification, Professional Certification, and Employment Records through the following email:

E-mail address: merunt590@gmail.com

Deadline: May 23,2024
6.6K viewsAndu Alem, 13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 12:01:59
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ጌዙንድ የልብና የዉስጥ ደዌ ህክምና ማዕከል ከዚህ በታች ባወጣዉ ክፍት የሥራ ቦታ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

ብዛት: 13 (11 ሴት ብቻ)

ለተጨማሪ የስራ ቅጥር ÷ COC እና ጤና ነክ መረጃዎች ቻናሎችችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
8.1K viewsAndu Alem, 09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 08:30:46
ደቡብ ኦሞ ዞን ኦማንጎ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ለተጨማሪ የስራ ቅጥር ÷ COC እና ጤና ነክ መረጃዎች ቻናሎችችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
7.8K viewsAndu Alem, 05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 07:30:09
ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ልየታ እና ቀዶ ህክምና

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እስፔሻላይዝድ ኮምፕሬንሲቭ ሆስፒታል ከሂማልያን ካታራክት ፕሮጀክት እና ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ልየታ እና ቀዶ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቷል፡፡

@healthinovation
7.8K viewsAndu Alem, 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 06:01:09
Updates & Attention:
Qindeessitoota HR Waajira Fayyaa Godinaalee Isin Ilaallatuuf...

BFO qacarrii ogeeyyii fayyaa marsaa 1ffaa booda ogeeyyiin ogummaan isaanii hanga barbaadamu gabaarraa argachuun hin danda'aamne hayyama ogummaa baafachuun akkaataa "online registration platform" gadii bu'een kan ogummaallee afran akka galmooftanii ramadamtaniif gaafatamtan keessaa kanneen maqaan keessan asitti erame akkaataa facaatiin godinaaleef gadi bu'een guyyaa ka'aame keessatti waajira fayyaa godinaaleetti argamuun carraa kaasuun akka ramadamtan fi hospitaaloonni ammaan tana jijjiirraa HSF raawwachaa jirtaniis fedhii gita baajata qabu updates hanga wixata kanaatti HR waajira fayyaa godina keessa jirtaniif akka dhiyeessitan hubachiifna.
#Ogeessi guyyaa carraa kaasu kanatti eenyummeessaa qabachuun dhiyaachuu qaba.

ለተጨማሪ የስራ ቅጥር ÷ COC እና ጤና ነክ መረጃዎች ቻናሎችችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 
7.8K viewsAndu Alem, 03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 21:04:11 የማስተርስና ዶክተሬት ትምህርት ለመማር የሚትፈልጉ በሙሉ ስኮላርሺፕ ዕድል

የማስተርስና ዶክተሬት ትምህርት ለመማር የሚትፈልጉ በሙሉ ይህ ዕድል ለእናንተ ነው (400 በላይ)።

ሙሉ ማብራሪያው ባጭሩ በፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም

ሙሉ ማብራሪያ እና ለመመዝገብ




#Share
12.7K viewsAndu Alem, edited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ