Get Mystery Box with random crypto!

ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ልየታ እና ቀዶ ህክምና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ | Health info & vacancy news (HIVN)

ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ልየታ እና ቀዶ ህክምና

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እስፔሻላይዝድ ኮምፕሬንሲቭ ሆስፒታል ከሂማልያን ካታራክት ፕሮጀክት እና ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ልየታ እና ቀዶ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቷል፡፡

@healthinovation