Get Mystery Box with random crypto!

BEEKI OR እወቅ

የቴሌግራም ቻናል አርማ haabarnnu_enimar_23 — BEEKI OR እወቅ B
የቴሌግራም ቻናል አርማ haabarnnu_enimar_23 — BEEKI OR እወቅ
የሰርጥ አድራሻ: @haabarnnu_enimar_23
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 384
የሰርጥ መግለጫ

ማወቅ ከንግግር በፊት እና ከስራ ይቀድማል!!
ቁጭ ማለት ጥሩ ስራ ከሆነ የተሻለ ተከፋዮች ከብቶች ናቸው፡፡ ዝም ብሎ መልፋት ጥሩ ገንዘብ የሚያስገኝ ከሆነ ደግሞ ሀብታም መሆን የሚገባቸው አህዮች ናቸው፡፡
ሰው ሰራ ማለት የሚቻለው ቀኑን ሙሉ ቁጭ በማለት ወይም እንደ አህያ በመልፋት አይደለም፡፡ ሰው ሰራ የሚባለው ለችግር መፍትሔ የሚሆን ለውጥ መፍጠር ሲችል ነው፡፡
@QENUBISH_QU_01

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-03 08:07:52 በህይወትህ ውስጥ የአላህ እርዳታ ከዘገየ፤
በፈተናህ መጨረሻ ትልቅን ነገር ጠብቅ።

የዩሱፍን (የዮሴፍን) ታሪክ አስታውስ
54 views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 06:41:58 #ምክር_12

#ወዳጄ_ሆይ

የመከራ ቀን ወዳጆችህን አትርሳ ፤ የዛሬ ሰው ብቻ አትሁን ፤ የትላንቱንም አስብ ፤ አንገት የተፈጠረው ዞሮ ለማየት ነውና ።

ይቀጥላል..............
@HAABARNNU_ENIMAR_23
79 views03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 09:29:22 ካንተ ብሄር የሆኑ ቡድኖች ንፁሃንን ሲጨፈጭፉ ቅድሚያ ማን እንደፈፀመው ይጣራ እያልክ ከሸፋፈንክ፣ ካንተ ብሄር ውጭ ያለ አካል በተመሳሳይ ጭፍጨፋ ሲፈፅም ግን ቀድመህ ጨፍጫፊውን ካወገዝክ የፍትህ ሚዛንህ መንሸዋረሩን እወቅ! ሙስሊም ከሆንክ የገዛ ቤተሰብህ ጥፋተኛ ቢሆን እንኳን ከተበዳይ እንጂ ከበዳይ ጎን አትቁም
151 views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 06:09:03 Dubbii Hayyootaa

-Of eeggannoo xiqqoon waldahaansa guddaa caalti.
-Yeroon maallaqa.
-Bakka gaa'elli jaalala alaa jiru, jaalalli gaa'ela alaa ni jira.
-Kan nuti taanee jirruu bu'aa wanta nuti yaadneeti.
-Kenni, xiqqoo yoo qabaatte illee.
-Namni ogummaadhaan jiraatu du'a iyyuu hin sodaatu.

@HAABARNNU_ENIMAR_23
146 views03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 16:46:28 #ምክር_11

#ወዳጄ_ሆይ

በዓላማ ኑር ፤ እንቅፋቶች የሚያጸኑህ እንጂ ተግባርህን የሚያስተውህ አይሁኑ ። ሕይወት ትምህርት ቤት መሆኑና ባለማወቅ ብዙ ትህምርቶች እንዳያመልጡህ ተጠንቀቅ ።

ይቀጥላል……………
@HAABARNNU_ENIMAR_23
143 views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 08:38:11 የሰው ልጅ የክብር ጉዞ የኔና ያንተ ክብር ነው፤ የሰው ልጅ የውርደት እሽቁልቁሊት የኔና ያንተ ውርደት ነው። ከመኪና እያወረዱ የረሸኑን እኔና አንተን ነው፤ ረሻኞችም እኛው ነን።
በወለጋ የተጨፈጨፍነው እኔና አንተ ነን፤ ጨፍጫፊዎቹም እኛው ነን።

የትም ቦታ የሚደርስ ኢሰብአዊነት ከሰውነት ተርታ የሚያስወጣን እኛኑ ነው። ከሰውነት ክብር መውረድ ማለት ወደ እንስሳነት ደረጃ ዝቅ ማለት ነው። እንስሳነት ሲያይል በንፁሃን ደም የሚፎክርና ነውሩ ክብሩ የሆነ ሰው በማህበረሰብ ውስጥ ይበቅላል።

ወንድሜ፣
"ማን ተገደለ?" ብለህ አትጠይቅ፤ የሞትነው እኔና አንተ ነን። "ማን ገደለ?" ብለህም አትጠይቅ፤ የጨፈጨፍነው እኔና አንተ ነን። "ማን ያስቁመው?" ካልከኝ ራሱን "ሰው" ብሎ የሚጠራ ማንኛውም ሰው ሁሉ እልሃለሁ። ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ተፅእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች...

አላህ ሆይ! በቃ በለን! የእውነት "ሰው" እንሆን ዘንድ እርዳን።
130 views05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 15:03:23 #ምክር_10

#ወዳጄ_ሆይ !!

ሥልጣን ሲሰጥህ መሪ እንጂ አለቃ አትሁን ፤ ከፊት እየቀደምክ አስከትል እንጂ ከኋላ ሆነህ አትቅደም ።

ይቀጥላል……………
@HAABARNNU_ENIMAR_23
109 viewsedited  12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 15:00:28 Dubbii Hayyootaa

-waan feete ta'ii garuu itti cimi.
-Nama guddaa hamaa ta'uu irraa, nama xiqqaa gaarii ta'uu naaf wayyaa.
-Nagaa yoo feete beekamtummaa of irraa fageessi.
-Namni obsa qabaachuu danda'uu waan barbaadu argachuu dandaa'a.
-Nageenyi bilisummaan alaa mana hidhaa jedhama.

@HAABARNNU_ENIMAR_23
100 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 09:36:23 ከሚወዱት ሰው ጥቂት ደስታ ማየት ብዙ እፎይታ ነው።
120 views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 09:32:44
Halkan hin bariine hin jiru Abjuu kee dhugomisaachuf naaf halkan jettee abdi hin kutaatin jabaadhu hojeedhu

gatii ati abjuu keetif kaaffaallun sirraa jiru kaffaali bu'aa firii dadhaabi keeti yeroo argitu ni gamaadaa

@HAABARNNU_ENIMAR_23
111 views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ