Get Mystery Box with random crypto!

ካንተ ብሄር የሆኑ ቡድኖች ንፁሃንን ሲጨፈጭፉ ቅድሚያ ማን እንደፈፀመው ይጣራ እያልክ ከሸፋፈንክ፣ | BEEKI OR እወቅ

ካንተ ብሄር የሆኑ ቡድኖች ንፁሃንን ሲጨፈጭፉ ቅድሚያ ማን እንደፈፀመው ይጣራ እያልክ ከሸፋፈንክ፣ ካንተ ብሄር ውጭ ያለ አካል በተመሳሳይ ጭፍጨፋ ሲፈፅም ግን ቀድመህ ጨፍጫፊውን ካወገዝክ የፍትህ ሚዛንህ መንሸዋረሩን እወቅ! ሙስሊም ከሆንክ የገዛ ቤተሰብህ ጥፋተኛ ቢሆን እንኳን ከተበዳይ እንጂ ከበዳይ ጎን አትቁም