Get Mystery Box with random crypto!

ፈላስፎች ምን አሉ❓

የቴሌግራም ቻናል አርማ filsfna — ፈላስፎች ምን አሉ❓
የቴሌግራም ቻናል አርማ filsfna — ፈላስፎች ምን አሉ❓
የሰርጥ አድራሻ: @filsfna
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 864
የሰርጥ መግለጫ

❓ፍልስፍና ካሳለፈው ዘመን ብዛትና እንዲሁም ከጥናቱ ስፋት የተነሳ ብዙ ጊዜ በአንድ ሃሳብ ላይ የተለያዩ አቋሞች እና አመለካከቶች ይንጸባረቃሉ።
❓ስለሆነም ፍልስፍናን በሃሳብ ደረጃ ከማጥናት ይልቅ "የዋና ዋናዎቹ ፈላስፋወች ሃሳብ ምን ነበር?" በማለት የሚጠይቅ እና መልሱንም በመመለስ ላይ የሚገኝ የፍልስፍና ቻናል ነው
ለማንኛውም አይነት መረጃዎች @pawlos19 ያናግሩ።

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-14 22:47:39 ምንም ብትሆን ምንም ብታደርግ ሰው ስላንተ
ተቃራኒ ማውራቱን አይተውም
………………………ቢሆንም ካንተ በላይ ስላንተ የሚያውቅ ሰው የለም ያንተ ማንነት የሚለካው ሰውች በሚሰጡህ ግምት አይደለም …………ያንተ ማንነት ያለው ከማንም ሳይሆን ካንተ ውስጥ ብቻ ነው ማን ይወደኛል …? ማን ያከብረኛል…? እያልህ… ክብርህን ከሌሎች አትጠብቅ ሰው ስለሚልህ ነገር አትጨነቅ መጥፎ
እንዳታደርግ ብቻ ተጠንቀቅ አንተነህን ብዙ
ለማስረዳት አትሞክር ሰው እንደተረዳህ
ሳይሆን አንተ እንደገባህ፣ እንደመረጥህው፣
እንደሚያስደስትህ ኑር ለራስህ ምን እንደሚያስፈልግህ ካወቅህ እራስህን ከተረዳህው በቂ ነው …………ዋናው እሱ
ነው ሌላው አደርቅ ነው ተወው ………
ማንም ምንም ሁን ……… እራስህን ብቻ
ሁን ።
1.4K viewsℙolo G, 19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-14 22:42:42
1.1K viewsℙolo G, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-14 22:40:15
Did you imagine it before
@filsfina @filsfina
1.1K viewsℙolo G, 19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-14 16:13:10 ከዚህ በፊት ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ የነበረው ቻናላችን አሁን ተስተካክሏል

#share #share #join #join
1.1K viewsℙolo G, 13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-14 15:33:29
1.0K viewsℙolo G, 12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-17 19:34:15
አለም በሰው ህይወት ቁማር ከጀመረች ቆይታለች

ይህ አዲስ ፊልም አዲስ መጥፎ ሀሳብ እያስተዋወቀን ነው ያለው። squid game ይባላል። የኮርያ ተከታታይ ፊልም ነው።

በጨዋታ የሚጀምር በጨዋታ የሚያልቅ ፊልም ነው። እዚህ ጨዋታ ውስጥ ሲገባ ህይወቱን/ቷን በማስያዝ ነው ተጫዋቾች በየ አያንዳንዱ ጨዋታ ማሳካት ካልቻሉ እዛው ይገደላሉ። በፊልሙ የሚታዩት እራስ ወዳድነት፣ስግብግብነት፣የገንዘብ ጥማት፣እርስ በእርስ መጨካከን ወዘተ...

ይህ ለአለም ያስተምራል ማለት ይከብዳል
1.4K viewsℙolo G, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-30 12:47:18 " አንድ ነገር ለማኅበረሰቡ እስከጠቀመ ድረስ ጥሩ ይሆናል ፣ ማኅበረሰቡን እስከጎዳ ድረስ ደግሞ መጥፎ ነው ። ይኽ ግን ከማኅበረሰቡ መለዋወጥና ከዘመን እድገት ጋር አብሮ የሚለዋወጥ የሚጠፋም ነው ። ስለዚህ ጥሩ ነገር ጊዜያዊ እንጂ ዘላለማዊ አይደለም ። "

/ ፍሬድሪክ ኒቼ /

@filsfna @filsfna
1.6K viewsℙå𝕨𝕝øß, 09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-30 12:45:17 “ ማንም ሰው በአንክሮ ማስተዋል ከቻለ ‘ውድቀት’ የሚላቸው ነገሮች ሁሉ ራሱን እንደገና የሚያደራጅባቸው የህይወት ጥበቦችና የስኬት ምልክቶች ናቸው። ”

/ ናፖሊዮን ሂል /
@astewlot
@astewlot
@astewlot
1.4K viewsℙå𝕨𝕝øß, 09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-30 12:44:22 ምርጥ አምስት የሮበርት ሙጋቤ ቀልዶች

አዳምና ሄዋን ቻይናውያን ቢሆኑ ኖሮ አስካውን ድረስ ገነት ውስጥ በኖርን ነበር፡፡ ምክንያቱም እፀ በለሱን ሳይሆን እባቡን ስለሚበሉት

አፍሪካ ውስጥ በስነስርዓት የሚከበረው ማስጠንቀቂያ battery low የሚለው ብቻ ነው፡፡

አስቀያሚ ከሆንክ አስቀያሚ ነህ ስለ ውስጣዊ ውበት አታውራ ምክንያቱም x-ray እያየን አይደለም የምንሄደው

ከአንድ ሰው በላይ የምታፈቅር ከሆነ ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆን memory card ነው፡፡

ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረስጋ ግንኙነት
አንፈፅምም ብለው ቢያምፁ ኖሮ ወንዶች በ30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር

ለእናንተ ስንተኛው ቁጥር እንደተመቻቹ
#comment እና #share አድርጉ፡፡

ውብ ሰንበትን ተመኘንላችሁ

@filsfna
ከ @filsfna ተዘጋጅቶ የቀረበ
1.3K viewsℙå𝕨𝕝øß, 09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-30 12:43:25
እውቀት ከመማር ይገኛል።
ጥበብ ደግሞ ከመኖር።

- Douglas Williams

በ @filsfna ተዘጋጅቶ የቀረበ

በእናንተ አመለካከት እንዴት ታዩታላችሁ ?

ትክክል ወይስ
ስህተት
ሀሳብ ስጡበት
1.1K viewsℙå𝕨𝕝øß, 09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ