Get Mystery Box with random crypto!

አለም በሰው ህይወት ቁማር ከጀመረች ቆይታለች ይህ አዲስ ፊልም አዲስ መጥፎ ሀሳብ እያስተዋወቀን | ፈላስፎች ምን አሉ❓

አለም በሰው ህይወት ቁማር ከጀመረች ቆይታለች

ይህ አዲስ ፊልም አዲስ መጥፎ ሀሳብ እያስተዋወቀን ነው ያለው። squid game ይባላል። የኮርያ ተከታታይ ፊልም ነው።

በጨዋታ የሚጀምር በጨዋታ የሚያልቅ ፊልም ነው። እዚህ ጨዋታ ውስጥ ሲገባ ህይወቱን/ቷን በማስያዝ ነው ተጫዋቾች በየ አያንዳንዱ ጨዋታ ማሳካት ካልቻሉ እዛው ይገደላሉ። በፊልሙ የሚታዩት እራስ ወዳድነት፣ስግብግብነት፣የገንዘብ ጥማት፣እርስ በእርስ መጨካከን ወዘተ...

ይህ ለአለም ያስተምራል ማለት ይከብዳል