Get Mystery Box with random crypto!

' አንድ ነገር ለማኅበረሰቡ እስከጠቀመ ድረስ ጥሩ ይሆናል ፣ ማኅበረሰቡን እስከጎዳ ድረስ ደግሞ መ | ፈላስፎች ምን አሉ❓

" አንድ ነገር ለማኅበረሰቡ እስከጠቀመ ድረስ ጥሩ ይሆናል ፣ ማኅበረሰቡን እስከጎዳ ድረስ ደግሞ መጥፎ ነው ። ይኽ ግን ከማኅበረሰቡ መለዋወጥና ከዘመን እድገት ጋር አብሮ የሚለዋወጥ የሚጠፋም ነው ። ስለዚህ ጥሩ ነገር ጊዜያዊ እንጂ ዘላለማዊ አይደለም ። "

/ ፍሬድሪክ ኒቼ /

@filsfna @filsfna