Get Mystery Box with random crypto!

ምንም ብትሆን ምንም ብታደርግ ሰው ስላንተ ተቃራኒ ማውራቱን አይተውም ………………………ቢሆንም ካን | ፈላስፎች ምን አሉ❓

ምንም ብትሆን ምንም ብታደርግ ሰው ስላንተ
ተቃራኒ ማውራቱን አይተውም
………………………ቢሆንም ካንተ በላይ ስላንተ የሚያውቅ ሰው የለም ያንተ ማንነት የሚለካው ሰውች በሚሰጡህ ግምት አይደለም …………ያንተ ማንነት ያለው ከማንም ሳይሆን ካንተ ውስጥ ብቻ ነው ማን ይወደኛል …? ማን ያከብረኛል…? እያልህ… ክብርህን ከሌሎች አትጠብቅ ሰው ስለሚልህ ነገር አትጨነቅ መጥፎ
እንዳታደርግ ብቻ ተጠንቀቅ አንተነህን ብዙ
ለማስረዳት አትሞክር ሰው እንደተረዳህ
ሳይሆን አንተ እንደገባህ፣ እንደመረጥህው፣
እንደሚያስደስትህ ኑር ለራስህ ምን እንደሚያስፈልግህ ካወቅህ እራስህን ከተረዳህው በቂ ነው …………ዋናው እሱ
ነው ሌላው አደርቅ ነው ተወው ………
ማንም ምንም ሁን ……… እራስህን ብቻ
ሁን ።