Get Mystery Box with random crypto!

ምርጥ አምስት የሮበርት ሙጋቤ ቀልዶች አዳምና ሄዋን ቻይናውያን ቢሆኑ ኖሮ አስካውን ድረስ | ፈላስፎች ምን አሉ❓

ምርጥ አምስት የሮበርት ሙጋቤ ቀልዶች

አዳምና ሄዋን ቻይናውያን ቢሆኑ ኖሮ አስካውን ድረስ ገነት ውስጥ በኖርን ነበር፡፡ ምክንያቱም እፀ በለሱን ሳይሆን እባቡን ስለሚበሉት

አፍሪካ ውስጥ በስነስርዓት የሚከበረው ማስጠንቀቂያ battery low የሚለው ብቻ ነው፡፡

አስቀያሚ ከሆንክ አስቀያሚ ነህ ስለ ውስጣዊ ውበት አታውራ ምክንያቱም x-ray እያየን አይደለም የምንሄደው

ከአንድ ሰው በላይ የምታፈቅር ከሆነ ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆን memory card ነው፡፡

ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረስጋ ግንኙነት
አንፈፅምም ብለው ቢያምፁ ኖሮ ወንዶች በ30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር

ለእናንተ ስንተኛው ቁጥር እንደተመቻቹ
#comment እና #share አድርጉ፡፡

ውብ ሰንበትን ተመኘንላችሁ

@filsfna
ከ @filsfna ተዘጋጅቶ የቀረበ