Get Mystery Box with random crypto!

ፈትህ አባቦራ መስጂድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fethmedia — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fethmedia — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የሰርጥ አድራሻ: @fethmedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 72

2022-07-15 11:30:10
51 views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 11:30:01 በድር ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በመላው አለም ከሚገኙ የዲያሰፖራ አባሎቹ ጋር የሚያደርገው ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ ሥርዐት በኢግዚብሽን ማዕከል ዛሬ ተጀምሯል
..
ሀሩን ሚዲያ፥ ሐምሌ 8/2014
..
በድር ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በመላው አለም ከሚገኙ የዲያሰፖራ አባሎቹ ጋር የሚያደርገው ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ ሥርዐት በኢግዚብሽን ማዕከል ዛሬ ተጀምሯል። ይህ በሀገራችን ኢትዮጵያውያን ዲያሰፖራዎች በአንድ ቦታ እንዲህ ተሰባሰበው ሲገኙ የመጀመሪያ የሆነው ጉባኤ ለሚቀጥሉት 10 ቀናት በተለያዩ መርሀ ግብሮች ይከናወናል።
..
ሀሩን ሚዲያ በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ የተገኘ ሲሆን የፕሮግራሙን ይዘት እየተከታተለ የሚያስቃኛችሁ ይሆናል።
..
ሀሩን ሚዲያ



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
50 views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 09:50:05 "ከሰዎች ነውር ከመከታተል ይልቅ የራሱን ነውር በመከታተል የተጠመደ እድሉ ያማረ ነው"የአላህ መልዕክተኛ ሰ.ዓ.ወ ውብብብ ጁመዓ
63 views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 08:10:09
77 views05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 08:10:05 15 ጊዜ 1ኛ ክፍልን የደገመው ናይጄሪያዊ ተማሪ..!!!

15 አመታትን አንድ ክፍል ውስጥ ለዛውም 1ኛ ክፍልን ሲደጋግም ከርሟል ጆሴፍ የተሰኘው ናይጄሪያዊ ተማሪ፡፡

አንደኛ ክፍል ብቻ 15 አመታትትን አሳልፏል፡፡

ወላጅ እናቱ እንደምትለው ከ15 አመታት በኋላም ቢሆን ለጆሴፍ ትምህርት ቤት ማርፈድ አይታሰብም ቀድሞ ከክፈል መውጣትም እንዲሁ፡፡ ቢሆንም ግን በየአመቱ መጨረሻ ከተማሪዎች ሁሉ የመጨረሻውን ደረጃ ያመጣል፡፡

የቁመት እድገት ውስንነት ያለበት ጆሴፍ አሁን 20 አመቱን ደፍኗል ነገር ግን 1ኛ ክፍል ነው፡፡

መምህራኑ ጆሴፍን አትፍረዱበት የመርሳት ችግር ስላለበት ነው ይላሉ፡፡ አሁን የተነገረውን ከደቂቃዎች በኋላ ከናካቴው ይረሳዋል ፡፡

ናይጄሪያዊው ጆሴፍ ግን የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ አንድ ቀን ሁሉንም አሳካዋለሁ አንደውም #የሃገሪቱ_ፕሬዝዳንት የመሆን ህልሜንም አሳካለሁ ይላል፡፡
Habib Alzarkaawi የፃፈው


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
79 views05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 07:50:00 "ዐብደሏህ ኢብን ዘይድ አል አንሷሪይ (ረ.ዐ) እንዳወሱት፡- ‹‹የአላህ መልዕክተኛን በመስጊድ ውስጥ በጀርባቸው ተንጋለውና የአንዱን እግራቸውን ቅልጥም በሌላው ላይ ደርበው አይቻቸዋለሁ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
79 views04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:51:05 #ከሞት_ለተረፉት_በነፍስ_ድረሱ

" ከሞት ለተረፉ በነፍስ ድረሱ "

በቅርቡ በምዕራብ ወለጋ ቶሌ እና ቄለም ወለጋ በነበረው ጭፍጨፋ ከሞት አምልጠው ግማሽ ቤተሰባቸውን ቀብረው ( ለመቅበርም ያልታደሉ አሉ) ብዙዎቹ እዛው ቶሌ እና መቻራ ድንኳን ውስጥ ሌሎቹ ደግሞ ወደ አማራ ክልል ደብረ ብርሃን ፥ ሀርቡ ፥ አርጎባ ፥ ደሴ ዙሪያ ፥ ደጋን እና ወረባቦ በመሄድ በተገኘው መጠለያ ጣቢያ ሁሉ ሰፍረዋል። ሙሉ ቤተሰባቸውን ያጡ ፥ ከአንድ ወይም ሁለት ልጆቻቸው ጋር ብቻ ያመለጡ ፥ ሙሉ ልጆቻቸውን አጥተው የወላድ መሃን የሆኑና ጧሪ ቀባሪ አልባ የሆኑ አዛውንቶች ፥ ቤተሰብ አልባ የሆኑ የቲም ልጆች (እስካሁን እጃችን ላይ ባለን መረጃ 296 ህጻናት) ሁሉም ቦታ ይገኛሉ፡፡

ከጥቃቱ በኋላ ቦታው ላይ በመጠለያ የሰፈሩም ሆነ ወደ ሸዋና ወሎ የመጡት እስካሁን ይህ ነው የሚባል ድጋፍ ያልተደረገላቸው በመሆኑ ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል፡፡
የአግማስ ኢትዮጵያ ቲም ተዘዋውሮ ባየባቸው መጠለያ ጣቢያዎች በሙሉ ሰዎች ለረሃብና በሽታ እየተጋለጡ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ የሚላስ የሚቀመስ እንድሁም የሚለበስ ነገር የለም። በመጠለያ እጥረት ሰዎች በዚህ ክረምት ውጭ ላይ ለማደር ተገደዋል፡፡ ምስጥ የወጣባቸው አዛውንትና ህጻናት በሞት አፋፍ ላይ ያሉ ቁስለኞችን አይተናል፡፡ ለዚህም ሲባል ከሞት ያመለጡ ወገኖችን ረሃብ በሽታና ብርድ እንዳይገላቸው በሚል ከወገን ለወገን ድጋፍ ማሰባሰብ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

እነዚህ ወገኖቻችን በአስቸኳይ የምግብ ፥ የአልባሳት ፥ የመጠለያ ፥ የንጽህና መጠበቂያና የቁሳቁስ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል፡፡
በመሆኑም ትላንት ለሌላ ይተርፉ የነበሩ አምራች እጆች ዛሬ የእኛን ድጋፍ ለመቀበል ተዘርግተዋልና " ከሞት ለተረፉ በነፍስ ድረሱ" በሚል አግማስ ኢትዮጵያ ጥሪውን ያቀርባል።

ማንኛውም መደገፍ የሚፈልግ ሰብአዊ ፍጡር ወገኖቻችንን ለመደገፍ
1- ከላይ የተጠቀሱት ቦታዎች በአካል በመገኘት
2- ከስር በተጠቀሱት የባንክ አካውንቶችና ፕላት ፎርሞች ገቢ በማድረግ
3- የቲሞችን እየደገፉ በቋሚነት ለማሳደግ ድርጅታችንን በአካልም ይሁን በስልክ በማናገር
4- በአይነት ደምበል ሲቲ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሯችን ይዞ በመምጣት

ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁና የተዘረጉ እጆችን በስጦታ ሞልተን እንመልስ - በጎነት ለራስ ነው-ለበጎ ስራ ረፍዶ አያውቅም እንላለን፡፡

Phone- 0901443322
AgmasEthiopia
Home of Humanity

Agmas Ethiopia Charity Organization
Accounts numbers

Abyssinia = 83644327
CBE = 1000446156784
Hijra = 1000724470001
Abay =5266617688909010
coop = 1022200052371
Oromia = 1479271500001



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
53 views19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:25:34
131 views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:25:25 ነብዩሏህ ኑህ عليه السلام እንስሳትን አንድ ጊዜ ብቻ ወደ መርከቡ ሲጠሯቸው ተከትለውት ተሳፈሩ። ለ950 ዓመታት ሰዎችን ወደ አሏህ ﷻ ሲጠሩ ግን አብዛኞቹ በመንገዱ ለመሳፈር ፈቃደኛ አልሆኑም ነበር።
..
አንዳንዴ በደመ ነፍስ የሚኖረው እንስሳ በባዶው ከሚራቀቅ ምሁር የተሻለ ነው።
..
ያህያ ኢብኑ ኑህ



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
135 views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 09:27:10 "ዑመረ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነበዩ (ሰ.ዐ.ወ)ሰውየው ፤ ሚስቱን ለምን እንደመታት አይጠይቅምብለዋል፡፡

(አቡዳውድ ሌሎችም ዘግበውታል)
- ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
67 views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ