Get Mystery Box with random crypto!

ፈትህ አባቦራ መስጂድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fethmedia — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fethmedia — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የሰርጥ አድራሻ: @fethmedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 70

2022-07-17 10:11:26
142 views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 10:11:22 በወቅቱ አትበተኑ እያሌን ጩኸናል። አይዞህ ባይ ስላላቸው ይቀራመቱታል የሚል ስጋታችንን ግልፀናል። ከሱማሌ ክልል ሁጃጆች ትምህርት ውሰዱ ብለን መክረናል። አሁን ወደ ፍርድቤት ጉዳዩን መውሰድና ለዚህ ሁሉ እንግልት የዳረጓችሁን አመራሮች መክሰስ ጥሩ ነው። በዚያም ብዙ ጬንብል ይረግፋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ሀይማኖት ተቋም ውስጥ አደገኛ ሌባ አለ ብቻ ማለታቸው በቂ አይደለም። የህዝብ ንብረትን ሲጫወቱበት ከኮንዲሚኒየም ያነሰ ትኩረት ሊሰጠው ባልተገባ። ሌባ ያው ሌባ ነው።

አዱኛው ሙጬ



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
139 views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 06:31:16
26 views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 06:31:10 መስጂደል-አቅሷ በጂሐድ እንጂ
በሰላም እንደማይከፈት አላህ ቃል ገብቷል።

መስጂደል-አቅሷ ያለ ቁልፍ እንደተዘጋ ነዉ።
ወደ ዚህ የተከበረው መስጂድ የሚገቡት (ነፃ የሚያወጡት )
በአላህ ያመኑት ብቻ ናቸው ።

ሸይኽ አብዱልአዚዝ አጦሪፊይ (ሐፊዘሁሏህ)


Amir mohammed


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
28 views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 06:25:39 "ጃቢር ኢብን ዐብደሏህ (ረ.ዐ) አንድ ግለሰብ ጠየቃቸው ስለ ትጥበት፡፡ ‹‹አንድ ‹‹ሷዕ›› (3 ኪ.ግ) ውሃ ይበቃሃል፡፡ አሉት፡፡ ‹‹አይበቃኝም›› አላቸው ግለሰቡ ጃቢርም፡- ‹‹ካንተ የበለጠ ፀጉርና ከፍተኛ ደረጃ ላላቸው ሰውም (ለነቢዩ) በቅቶአቸዋል፡፡›› በማለት መልስ ሰጡ.....፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
- ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
28 views03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 18:09:44 ሰበር መረጃ
--------
መጅሊሱን የመዝረፍና የመቀራመት ዘመቻ ትጧጡፎ መቀጠሉ ታወቀ
----RN05----

የነሙፍቲ ሃጅ ዑመር ዕድሪስ ቡድን በዛሬዉ እለት በአሰቸኳይ ከኢትዪ ንግድ ባንክ 1,400,000 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ) ብር ወጪ አስደርገው ለግል ጥቅማቸው መከፋፈላቸውን ከታማኝ የውስጥ ምንጮች የደረሱን መረጃዎች አረጋግጠዋል።
.
ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ በመጅሊሱ ዙሪያ ለተፈጠረው ውዝግብ አማራጭ መፍትሄ ያመጣል በሚል ግምት የሚያዚያ 23/2011ዱ የሸራተኑ ጉባኤ እንደ አዲስ ሃምሌ 10/2014 እንዲካሄድ ትዕዛዝ መስጠታቸውን ተከትሎ በጉባኤው ላይ ጥርጣሬ አለን ስልጣናችንን አስረክበን ለመጭው ተመራጭ ቡድን እናስረክባለን በሚል ስጋት የእነ ሙፍቲ ሃጅ ዑመር ቡድን የህዝበ ሙስሊሙን ሃብት በሚያሳዝንና በሚያስገርም ሁኔታ በዛሬው ዕለት በአስቸኳይ ትዕዛዝ ወጭ አድርገው ሲመዘብሩና ሲከፋፈሉ መዋላቸውን የደረሰን ታማኝ መረጃ አረጋግጧል።
.
እነ ሙፍቲ ሃጅ ዑመርና ዱድናቸው ገንዘቡን ለመቀራመቱ በምክንያትነት የተጠቀሙት እኛ ሃጅ ስላልሄድን ሌሎች ባልደረቦቻችን ሳውዲ ሄደው ያገኙት አበል በቤተሰቦቻችን ቁጥር ልክ ሊከፈለን ይገባል በሚል ሲሆን ድርሻቸውም እንደሚከተለው እንደነበር ለማወቅ ተችሏል።
.
1ኛ. ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዕድሪስ 6300 ዶላር ወይም 350 ሺህ ብር
2ኛ. ሸህ ቃሲም ታጁዲን 6300 ዶላር ወይም 350 ሺህ ብር
3ኛ. ሸህ አህመድ አወሎ 6300 ዶላር ወይም 350 ሺህ ብር
4ኛ. ሸህ አብዱልሀሚድ (በዶ/ር ጀይላን ቦታ ሰሞኑን የተተካና አንድ ወር ያልሰራ) 6300ዶላር ወይም 350 ሺህ ብር
በድምሩ በ4ቱ ግለሰቦች 1,400,000 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ) በዛሬዉ እለት በአሰቸኳይ ከኢትዪ ንግድ ባንክ ወጪ ተደርጎ ተከፍሏቸዋል።
.
ወደ ሃጅ ያቀኑት እያንዳዱ ኡለማም አምስት አምስት የቤተሰቡ አባል በዚህ ልክ አበል ተከፍሏቸው ወደ ሃጅ መላካቸው ይታወቃል።
.
መጅሊሱ በርካታ ሺህ ቁጥር ያላቸውን ሁጃጆች የዶላር እጥረት ገጥሞኛል በሚል ብራቸውን ከተቀበለ በኋላ ሃጅ እንዳይሄዱ ማድረጉ ይታወሳል።
.
በዚሁ ምክንያት ሃጅ ማድረግ ያልቻሉት ሁጃጆችም ገንዘባቸውን ለማስመለስ በመጅሊሱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተቃውሞ ማሰማታቸውና ኮሚቴ አዋቅረው ገንዘባቸውን የማስመለስ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ይታወቃል።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
60 views15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 13:23:48
61 views10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 13:23:44 የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግና የፌዴራል ፖሊስ የጎንደሩን ጥቃት አስመልክቶ በጥምረት በሰጡት መግለጫ ላይ ቦንብ መወርወሩን በደፈናው ገልጸዋል። የቤተ ክርስቲያኑ ጥበቃ ጥይት መተኮሱን እንዲሁም የአብነት ተማሪዎች ድንጋይ መወርወራቸውን ከጠቀሱ በኃላ ለሰዎች መሞት ምክንያት የሆነውን የቦንብ ውርወራ ግን አደባብሰውት አልፈዋል። ተግባሩንም ግልጽ ባልሆነና ባለቤቱን በማይገልጽ ቃል "ተወርውሯል" በሚል አሻሚ አገላለጽ አልፈውታል።
..
ቦንብ በመወርወርና ሙስሊሞችን በመግደል ጥቃቱን የጀመረውና ለዚያ ሁሉ ውድመት መነሻ የሆነውን አካል በግልጽ መነገር ያልተፈለገበት ምክንያት ምንድን ነው? ከዚህ ቦንብ ወርዋሪ ጀርባ ማነው ያለው? የጥቃቱ መሪ ተዋናይ ይህ አካል ሁኖ ሳለ በሪፖርቱና በመግለጫው ሆን ተብሎ የተዘለለበት ምክንያትስ ምንድን ነው? እንደ ሚዲያ አሁንም ግልጽ ይሆን ዘንድ እንጠይቃለን!
..
ሀሩን ሚዲያ


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
61 views10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 10:55:25
የሸህ ሀጂ ኢብራሂም ቱህፋ ልጅ በግድያው ላይ ያለውን ነገር አዳምጡ አላርም ነው ወገን መንቃት አለብን በየተረፈ ዑለማዎቻችንን በሙላ ጀሊሉ ይጠብቃቸው እሱ ይድረስላቸው።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
87 views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 08:24:36
101 views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ