Get Mystery Box with random crypto!

Ethio iselamic gerup

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioiselamdawa — Ethio iselamic gerup E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioiselamdawa — Ethio iselamic gerup
የሰርጥ አድራሻ: @ethioiselamdawa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 708
የሰርጥ መግለጫ

ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ 👇👇👇👇👇
ለአስተያየት( @dinuhamzabot
ሼር(@ethioiselamdawa)👈🤙

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-31 18:54:03 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር
ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው
በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው
በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር
ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት
ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት
ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው
በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም
ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው
ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት
ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት
መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው
አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ
አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን
ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ
ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ
ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ
በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ
አልጋ ያዘጋጅለታል።
2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት
ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም
ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል
(ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር
ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።
4. ይህ መልእክት በ አላህ ፍቃድ በቀጣይ 7 ቀናት ቢያንስ 5
ሚልዬን ሰዎች እንዲዳረስ ዱአ እያደረግን ነው።
እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና
ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ
ተጠቃሚ ይሁኑ።

ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)
859 viewsdi am sh ab Ma ba ek fe ze, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-29 19:57:50 የናፍቆት ደብዳቤ.....

የጦይባው አባቴ ፡እምነግርውህ አለኝ።
አንዲት የሐበሻ ወዳጅዎ `` የኔ ነቢ ምን ትመክሩኛላችሁ`` ስትላችሁ ••ስሜ ሲጠራ ተንሰፍሰፊ •• እንዳሏት ሰማሁ...
ውዴ ይሄ ከላምችሁ የብዙውን እንቅልፍ ነስቷልኮ!....ናፋቂዎ ፊዳ ይሁንሎትና ስለእርስዎ ደግሜ ላዋያችሁማ
የውስጥ ዐለሜን ነቀርሳ በእናንተው ገሽላጭ ንፋስ አገኘሁትና መዳሃኒቱን ክጀዬ ለናንተው አማከርኳችሁ....ወዳጆችዎን ከጎኔ ሰብስቤ።

ሶሃባችሁ ያለውን ሰምቼባችኋለው...ግን ለምን አባኮ? እንዴት ለኔ ለከንቱው ብለው ያንን ሙሸረፍ አካልዎ ያጎሳቁላሉ? የኔ ዐለም ሶሃባው የነገረኝኮ ••የዛህራ አባት የሚበሉት የገብስ ዳቦ ደረቅ ከመሆኑ የተነሳ ጉሮሯቸው ጋር ሲደርስ በውሃ...•• አልጨርሰውም አባኮ! እንዴት ለኔ ብለው ድፍን መዲና እማይበላውን የገብስ አይነት ከጓዳዎ ያስገባሉ? እጅዎ ምስራቅ እና ምዕራቡን ደባብሶ ካሳደገ በኋላ ደረቅ ገብስ ሲያነሱበት ጸሃይ ተጋረደችልዎት....ያንን የአሏህ ቃላት ሚስጥር የሚያንቆረቁር ውብ ከንፈርዎን ጣፋጭ ሲያርቁበት ጨረቃ ተገመሰችልዎት....እውነቱን እያወቃችሁት የምነግራችሁ ደግሞ ከጸሃይቷም ይሁን ከጨረቃ ስብራት የናፋቂዎ፡ ሐበሻ በቀይ ባህር ተጋርደው ወዲያ ማዶ ያሉት ልጆችዎ የልብ ሥብራት እንደሚብስ ነው........ድረሱልን የኔ ዐለም ካልሆነማ ሰላም የለም።

ከጣፋጩ በበላን ቁጥር የትዝታችሁ መጋዝ ደርሶ ላይ ውስጣችንን ከሚገዘግዘን ለአንዴም ቢሆን ከዚያ ለምለም ቁባ ሥር በመላኢካ ሰሪር አረፍ ብላችሁ ለእርሶ ተብሎ ከተተከለው የአዘል ዘይቱን ስትቀምሱ፡ እስከ ሰርመድ ከሚፈላላችሁ ወይን ስትጎነጩ እንያችሁ.....ወለው እንኳ በመናሜ!

ሰላም ይድረሶት ሆዴ

@aymu_hubi
@aymu_hubi
Aýmú-hùbì
#Share woduchi
#Like for more eishqe
632 viewsdi am sh ab Ma ba ek fe ze, 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-25 12:29:52
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ይህ ነገር ሁሉንም ሙስሊም ይመለከታል ወንድሜ እህቴ ይሄን ፎቶ ቢያንስ ለ2 ቀን ፕሮፋይል በማድረግ ለነቢያችን (ሰ ዐ ወ ) ያለንን ፍቅር እናሳይ ወላሂ ነቢዩ (ሰ ዐ ወ ) ለኛ ብለው ያለ እረፍት አልቅሰዋል ተደብድበዋል ተንገላተዋል ተሰቃይተዋል ብዙ አመት ያለ እንቅልፍ ለኛ አዝነው አንግተዋል ታዲያ ይሄን ሁሉ ነገር ለኛ ያረጉልንን ነቢይ እንዲ ሲሰደቡ ሰምተን ወንድም እህቶቼ ቢያንስ በዚ ፕሮፋይል እንቃወም ይሄን ማረግ ካቃተን ግን ወላሂ ነብሴ በእጁ በሆነችው በአላህ ስም እምላለው ለነቢዩ ምንም ፍቅር እንደሌለን እና የእሳቸውን ውለታ ረስተናል ማለት ነው

ለቻልነው ሰው ሁሉ ይሄን መልዕክት share እናርግ




ፊዳከ አቢ ወዐኡሚ ያ አሽረፈል ኸልቂላህ ያሙሂበል ረብ ያረሱለሏህ
1.1K viewsdi am sh ab Ma ba ek fe ze, 09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-22 21:00:31 #የወፏ__ምክር

አንድ ሰው አንዲት በጣም ቆንጆ ወፍ በመዳፉ ውስጥ ይዞ ጨምቆ ሊገድላት ሲል
ከመሞቷ በፊት አንድ ወይም ሁለት ቃላት ትናገር ዘንድ እንዲፈቅድላት ጠየቀችው፡፡
እንዲህም አለች “እባክህ አትግደለኝ፡፡ ሶስት ጠቃሚ ምክሮችን እሰጥሃለሁ፡፡
የመጀመሪያው ምክር፤ በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ፡፡ ሁለተኛው ምክር፤ ስለሆነው ነገር
ሁሉ አትቆጭ፡፡” ካለችው በኋላ ዝም አለች፡፡
ሶስተኛውንም ምክር ትነግረው ዘንድ ሲጠይቃት “ሶስተኛው ምክር ለልጆችህና ለልጅ
ልጆችህ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ካለቀከኝ አልነግርህም፡፡” አለችው፡፡
በዚህ ጊዜ ሰውየው ሶስተኛውን ምክር ለመስማት በጣም ጓጉቶ ስለነበረ ወፏን ሲለቃት
ከአንድ ዛፍ ላይ በርራ ወጥታ “ምንድን ነበር ያልኩህ? ታስታውሳለህ?” ብላ ጠየቀችው፡፡
እርሱም “በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ ነው ያልሺኝ፡፡” አላት፡፡
“ሁለተኛውስ?”
“ስላለፈው ነገር ሁሉ አትቆጭ፡፡”
“አዎ፡፡ ነገር ግን የነገርኩህን ነገር አልተቀበልክም፡፡ ባትለቀኝ ኖሮ ከሆዴ ውስጥ ለልጅ
ልጆችህ የሚሆን ወርቅ ታገኝ ነበር፡፡ ይኸው ነው፡፡” አለችው፡፡
ሰውየው “ሶስተኛውስ ታዲያ?” አላት፡፡
እሷም “ሶስተኛው የሁለተኛው ምክር ድጋሚ ነው፡፡ ስላጣኸው ነገር አትቆጭ፡፡ ይኸው
ነው፡፡ ደህና ሁን፡፡ ምክሬንም ባለመቀበልህ በድህነት ትኖራለህ፡፡” አለችው፡
ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)
615 viewsdi am sh ab Ma ba ek fe ze, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-21 18:45:21 አንድ ፈተና ከአሏህ ዘንዳ የመጣ ቅጣት ይሁን፣አልያ ለወንጀል ማበሻ፣ወይም ደሞ ደረጃንና ምንዳን ከፍ ማድረጊያ መሆኑን እንዴት ነው ማውቀው???"በማለት አንድ ሰው ለኢማም ጁነይድ አል በግዳዲይ(ረ.ዐ) ጠየቃቸው!!!!
አማሙም እንዲህ በማለት መለሱለት
☞በመጣብህ ቅጣት ከተበሳጨህ ከአሏህ ዘንዳ የመጣ ቁጣ ነው
☞ትእግስት ካደረግክ ለወንጀልህ ማበሻ ነው
☞በአሏህ ውሳኔ ከተደሰትክ ደግሞ ደረጃህን ከፍ ማድረጊያ ነው።

ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)
683 viewsdi am sh ab Ma ba ek fe ze, 15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-20 23:11:12 የደረሰብህን መከራ መቀየር ከፈለግክ ቅድሚያ ያለህበትን ወንጀል ቀይር"
ኢብኑል ጀውዚይ(ረ.ዐ)
____
"ምናልባት እኮ አንተ በተኛህበት ካገዝከው ደሀ:ተርቦ ካበላኸው:አዝኖ ካስደሰትከው:ፈገግ ካልክለት መንገደኛ:ወይ ችግሩን ካቃለልክለት ችግረኛ ብዙ ፀሎቶች!የሰማይን በር እያንኳኩልህ ይሆናል"
ኢብኑል ቀዪም(ረ.ዐ)
_
"አደራችሁን ውሀ በማጠጣት ላይ በርቱ:አላህ እኮ ውሻን ውሃ ያጠጣ ሰው ወንጀል እንኳን ምሯል!እና ሙእሚንን ያጠጣ ሰው እንዴት አይምረው!
ኢማም አል ሻፊዒይ(ረ.ዐ)
____
የትኛዋ ስራ ጀነት እንደምታስገባህ አታውቅምና:ምንም ትንሽ ቢመስልህም እንኳን መልካምን ስራ ተግብር!
★★★
707 viewsdi am sh ab Ma ba ek fe ze, 20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-20 12:22:17
ሕዝቡን በእንባ ያራጨ ገራሚ ነሺዳ
ተጋበዙልን ፊዳአከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
524 viewsdi am sh ab Ma ba ek fe ze, 09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-20 10:34:06
485 viewsdi am sh ab Ma ba ek fe ze, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-20 10:27:34 አምላክ አለ!

የትኛውም የዚህ አለም ችግር በአምላክህ ፊት እንደ ቁጫጭ ነው፤ ለምን ብቻህን ትታገላለህ? ያንተ ስራ እኮ ፈጣሪህን አጥብቀህ መጠየቅ እና የጠየከውን ለማግኘት በሙሉ አቅም መጣር ነው እንጂ መጨነቅ አይደለም እኮ። ወዳጄ ካንተ በላይ የሚያስብልህ አምላክ አለ! ሁሉንም ለርሱ አደራ ስጥ!

ግሩም ዕለት ተመኘሁላቹ

ከተመቻቹ shere

ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)
476 viewsdi am sh ab Ma ba ek fe ze, 07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ