Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ፈተና ከአሏህ ዘንዳ የመጣ ቅጣት ይሁን፣አልያ ለወንጀል ማበሻ፣ወይም ደሞ ደረጃንና ምንዳን ከ | Ethio iselamic gerup

አንድ ፈተና ከአሏህ ዘንዳ የመጣ ቅጣት ይሁን፣አልያ ለወንጀል ማበሻ፣ወይም ደሞ ደረጃንና ምንዳን ከፍ ማድረጊያ መሆኑን እንዴት ነው ማውቀው???"በማለት አንድ ሰው ለኢማም ጁነይድ አል በግዳዲይ(ረ.ዐ) ጠየቃቸው!!!!
አማሙም እንዲህ በማለት መለሱለት
☞በመጣብህ ቅጣት ከተበሳጨህ ከአሏህ ዘንዳ የመጣ ቁጣ ነው
☞ትእግስት ካደረግክ ለወንጀልህ ማበሻ ነው
☞በአሏህ ውሳኔ ከተደሰትክ ደግሞ ደረጃህን ከፍ ማድረጊያ ነው።

ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)