Get Mystery Box with random crypto!

የደረሰብህን መከራ መቀየር ከፈለግክ ቅድሚያ ያለህበትን ወንጀል ቀይር' ኢብኑል ጀውዚይ(ረ.ዐ) __ | Ethio iselamic gerup

የደረሰብህን መከራ መቀየር ከፈለግክ ቅድሚያ ያለህበትን ወንጀል ቀይር"
ኢብኑል ጀውዚይ(ረ.ዐ)
____
"ምናልባት እኮ አንተ በተኛህበት ካገዝከው ደሀ:ተርቦ ካበላኸው:አዝኖ ካስደሰትከው:ፈገግ ካልክለት መንገደኛ:ወይ ችግሩን ካቃለልክለት ችግረኛ ብዙ ፀሎቶች!የሰማይን በር እያንኳኩልህ ይሆናል"
ኢብኑል ቀዪም(ረ.ዐ)
_
"አደራችሁን ውሀ በማጠጣት ላይ በርቱ:አላህ እኮ ውሻን ውሃ ያጠጣ ሰው ወንጀል እንኳን ምሯል!እና ሙእሚንን ያጠጣ ሰው እንዴት አይምረው!
ኢማም አል ሻፊዒይ(ረ.ዐ)
____
የትኛዋ ስራ ጀነት እንደምታስገባህ አታውቅምና:ምንም ትንሽ ቢመስልህም እንኳን መልካምን ስራ ተግብር!
★★★