Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ዩኒቨርስቲ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_university_info — ኢትዮ ዩኒቨርስቲ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_university_info — ኢትዮ ዩኒቨርስቲ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_university_info
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.06K
የሰርጥ መግለጫ

🛂 ይህ ቻናል የግቢ ተማሪዎችን ችግር እግር በእግር እየተከታተለ ለሚማለከተዉ አካል ያሳዉቃል መፍትሔ እንድያገኝም ጥረት ያደርጋል።
👉ለስራችን ጥራት የእናንተ ከጎናችን መሆን ትልቅ ዋጋ አለዉ።
ይህ ቻናል
የናንተዉ
ለናንተዉ
ከናንተዉ
የሆነ ቻናል ነዉ።
👉 እባካችሁ አስተያየት/Comment ካላቹ
እዚህ ላይ ፃፉልን
@think_positiive
💙💛ከልብ እናመሰግናለን

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-20 08:21:03
#WolaitaSodoUniversity

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 20 እና 21/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

የነባር የክረምት ተማሪዎች ቲቶሪያል ከሐምሌ 22 እስከ 25/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ጥሪው የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎችን ይመለከታል የተባለ ሲሆን በግብርና፣ በእንስሳት ጤና እና በኅብረት ሥራ ትምህርት ፕሮግራሞች የክረምት ተማሪዎችን አይመለከትም ተብሏል።

( ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል። )
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
551 views Muhaba Mass , 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 08:21:02
#MekdelaAmbaUniversity

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

የሞጁል ቲቶሪያል የሚሰጠው ከሐምሌ 21 እስከ 24/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ምዝገባ ሐምሌ 29 እና 30/2014 ዓ.ም ተከናውኖ፤ ትምህርት ነሐሴ 02/2014 ዓ.ም እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

( ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል። )
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
601 views Muhaba Mass , 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 17:26:24
#DebreTaborUniversity

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምሀርት መስኮች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 238 ተማሪዎች ቅዳሜ ሐምሌ 09/2014 ዓ.ም ያስመርቃል።

ተመራቂዎቹ በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሃ ግብር በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

ከጠቅላላ ተመራቂዎቹ 163ቱ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች መሆናቸውን የዩኒቨርሲቲው የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ዳዊት ብርሀኑ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል።

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ 9ኛ ዙር ሰልጣኞቹን የሚያስመርቅ ሲሆን 369ኙ ሴት ተማሪዎች ናቸው።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
1.2K views Muhaba Mass , 14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:11:19
#GonderUniversity

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እና በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ የነበሩ እና ቀሪ ትምህርታቸውን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ያጠናቀቁ 56 #የጤና_ሳይንስ ተማሪዎች ዛሬ ተመርቀዋል።

የጤና ሳይንስ ተማሪዎቹ በፀጥታ ችግር ምክንያት ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ ናቸው።

44 ወንድ እና 12 ሴት በድምሩ 56 ተማሪዎች በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪ ቀሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው መመረቃቸው ተገልጿል።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
215 views Muhaba Mass , 14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:11:19
4ኛው ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች ስልጠና በጅማ፣ ሀዋሳ እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲዎች ተጀምሯል።

ዓመታዊ የስልጠና መርሃ ግብሩን የሰላም ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲዎቹ ጋር በመተባበር አዘጋጅቶታል።

• ጅማ ዩኒቨርሲቲ 3 ሺህ በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎችን ተቀብሎ ያሰለጥናል።

• ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከ2 ሺህ 500 በላይ በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎችን ለ45 ቀናት ያሰለጥናል።

• ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 500 በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎችን ከ30 ለሚበልጡ ቀናት ያሰለጥናል።

ስልጠናው በሥራ ፈጠራ፣ ሀገራዊ አንድነትና ሰላም እና መሰል ርዕሶች ላይ ያተኮረ እንደሚሆን ተገልጿል።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
180 views Muhaba Mass , 14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 00:10:57 http://m.eightdedication.top/f938QV9CU397eEVHZANOaQdvcBhjAV0cYXxqVzAiHAEvBhpHViZAXQwVP1s5GAY5Ags4KC0lHUQkXDUBJlxOHjAfLSd4JwNINHpSXg?hlbk1657400878255
248 views Muhaba Mass , 21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 23:01:57
#InjibaraUniversity

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የተማሪዎች የምረቃ ስነ ስርዓት ሐምሌ 09/2014 ዓ.ም ያከናውናል።

ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዕለቱ ያስመርቃል።

የመማር ማስተማር ሥራውን በ2010 ዓ.ም የጀመረው እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ፤ ዘንድሮ 3ኛ ዙር ሰልጣኞቹን ያስመርቃል።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
266 views Muhaba Mass , 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 00:06:19
#ethio_university_info
ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ-አል አድሃ(አረፋ) በዓል ይመኛል።

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምትገኙና በዓሉን ከቤተሰቦቻችሁ ርቃችሁ ለምታከብሩ ተማሪዎች መልካም የኢድ-አል አድሃ አረፋ በዓል እንመኛለን።

Eid Mubarak!
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
895 views Muhaba Mass , 21:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:17:51
ዶክተሩ ያወሩት ነገር አንድም ቀን ተግባራዊ ሲሆን ባናይም
ዛሬም በህ/ተ/ም/ ቤት ተገኝተዉ እንዲህ ብለዋሌ:-

የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናን ዲጂታላይዝ ለማድረግ/በኦንላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

የፈተና አሰጣጡን ሙሉ ለሙሉ አውቶሜት ለማድረግ ከቻይና መንግስት ጋር እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ ጠቁመዋል።

ለፈተናው የሚቀመጡ ተማሪዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በርካታ ታብሌት ኮምፒዩተሮች እንደሚያስፈልጉ ተናግረዋል።

ይሁን እንጂ በኮቪድ-19 ምክንያት አምራች ድርጅቱ ኮምፒዩተሮቹን በተያዘለት ጊዜ ማምረት አለመቻሉን ገልጸዋል።

ኮምፒዩተሮቹ በተያዘላቸው ጊዜ ከደረሱ በቂ ዝግጅት ስለተደረገ የቀጣይ ዓመት ፈተና ኦንላይን እንደሚሰጥ አረጋግጠዋል።

ታብሌቶቹ በሚጠበቀው ጊዜ ካልደረሱ፥ መንግስት የፈተና ስርቆት የሚቀነስበት የተሻለ አሰራር በመከተል ፈተናው ይሰጣል ብለዋል።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
423 views Muhaba Mass , 11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 01:16:17
#AASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት አስር ዓመታት ሲጠቀምበት የቆየውን አርማ ለውጧል።

ዩኒቨርሲቲው አዲሱን አርማ/ሎጎ ቅዳሜ ሰኔ 25/2014 ዓ.ም በይፋ አስተዋውቋል፡፡

አዲሱ አርማ የተቋሙን የአስር ዓመት ስትራቴጂክ ፕላን መሰረት በማድረግ መዘጋጀቱን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

አዲሱ ሎጎ ዩኒቨርሲቲው የሚጠቀምባቸውን የእንግሊዘኛ እና የአማርኛ ፊደላት አይነት፣ ምጣኔ እንዲሁም ለህትመት፣ ለማስታወቂያ እና ለሌሎች አገልግሎት የሚውል የደረጃ ይዘቶችንም የያዘ ነው፡፡

አቶ ቲዎፍሎስ መኮንን የተባሉ ግለሰብ አዲሱን ሎጎ በነፃ ሰርተው ለዩኒቨርሲቲው ማስረከባቸው ተገልጿል፡፡
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
515 views Muhaba Mass , 22:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ