Get Mystery Box with random crypto!

#ethio_university_info ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ-አል አድሃ( | ኢትዮ ዩኒቨርስቲ መረጃ

#ethio_university_info
ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ-አል አድሃ(አረፋ) በዓል ይመኛል።

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምትገኙና በዓሉን ከቤተሰቦቻችሁ ርቃችሁ ለምታከብሩ ተማሪዎች መልካም የኢድ-አል አድሃ አረፋ በዓል እንመኛለን።

Eid Mubarak!
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info