Get Mystery Box with random crypto!

Albert Enistein

የቴሌግራም ቻናል አርማ enistine — Albert Enistein A
የቴሌግራም ቻናል አርማ enistine — Albert Enistein
የሰርጥ አድራሻ: @enistine
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 290

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-08 09:12:03 አንተ ቅደም!

አንተ ብትለወጥም ባትለወጥም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም! ሊዮቶል ስቶይ የተባለ የራሺያ ድንቅ ደራሲ ደግሞ "ሁሉም ሰው አለምን ስለመቀየር ያስባል እንጂ ራሱን አይቀይርም" ይለናል።

መንግስት እንዲህ ቢያደርግ ወይ እንትና እንዲህ ቢያደርግ እያልክ ጊዜህን የምታባክንበት ዘመን ማብቃት አለበት! መጀመሪያ ለራስህ እወቅበት! እኔ እንዲህ አድርጌ እቀየራለው በል፤ ራሱን የለወጠ ሰው ለቤተሰቡ ይተርፋል፤ ለአለም ይተርፋል። ለመለወጡ አንተ ቅደም ወዳጄ
538 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 06:40:39 የስኬት ጥግ!

ስኬታማ መሆን ማለት አሁን የቱ ጋር እንዳለህ ማወቅ፤ ከዛ ወደ ምትፈልግበት ጫፍ ለመድረስ የሚጠበቅብህንና ያመንክበትን እያደረክ ከሆነ ነው።

አየህ ሁሌም ቀኑ አልፎ ማታ ልተተኛ ስትል እና ጠዋት ከእንቅልፍህ ስትነሳ ያመንክበትን ነገር እየሰራህ፣ የሚያስደስትህን ኑሮ እየኖርክ እንደሆነ አስበህ ደስተኛ ከሆንክ ስኬታማ ነህ። ወዳጄ የስኬት ጥግ ደስተኛ መሆን ነው!
622 views03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-30 07:44:52 ያመንክበትን አድርግ!

በዚህ አለም አንተን የመሰለ ሌላ ፍጥረት የለም፤ እንደ ኮካ ኮላ ቢሊዮን ጊዜ አልተባዛህም፤ ወዳጄ ታዲያ ለማን ብለህ ነው ሰዎች እነሱን እንድትመስል ሲያስገድዱህ በእነርሱ መንገድ እንድትጓዝ ሲጫኑህ ቁጭ ብለህ የምታየው?

ራስህን ሁን! አስበህ ያመንክበትን አድርግ! አንድ አይን ያለው በአይን አይቀልድም። ወዳጄ አንተም አንድ ህይወት ነው ያለህ፤ ፈጣሪ ነፃነቱን ሰጥቶሀል የመርከብህ ካፒቴን አንተ ነህ! መርከብህን ማንም እንዲነዳት እንዳትፈቅድ!
1.0K views04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-22 09:15:00 'ተሰጥኦ (Talent) እንደ ገበታ ጨው ርካሽ ነው፤ ስኬታማውን ሰው ታላቅ የሚያደርገው ጠንክሮ መስራቱ ነው' ይለናል ስቲቨን ኪንግ የተባለ ደራሲ። ለምናምንበት ነገር ጥግ ድረስ መሞከርና ሙሉ አቅማችንን መጠቀም በህይወታች ውስጥ ትልቅ ልዩነት ፈጣሪ ነው።
987 views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-02 13:48:36 #መምህር... ጫካ ውስጥ ነብር ቢያጋጥመኝ ፆታውን እንዴት ላውቅ እችላለሁ ?
#ተማሪ:- ነብሩን በማባረር
#መምህር :- በማባረር እንዴት??
#ተማሪ:- ነብሩ ስታባርረው "ከሸሸ” ወንድ ነው ፣ "ከሸሸች” ሴት ናት ማለት ነው
1.0K views10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-27 18:24:25 ኦፕራ ዊንፍሬ 'የዚህ አለም ትልቁ ምስጢር ምንም ሚስጥር አለመኖሩ ነው፤ ስራውን ለመስራት ዝግጁ ከሆንን አላማችን ምንም ይሁን እናሳካዋለን!' ትለናለች። በህይወታችን ልናሳካ ለምንፈልገው ነገር የምንከፍለው ዋጋ ተመጣጣኝ ከሆነ በእጃችን የማይገባበት ምንም ምክንያት የለም። እውነት ነው ምንም ምስጢር የለውም።
984 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-27 18:14:00 ፀሀይ እና ጨረቃ እኩል አያበሩም፤ እኩል እናብራም ቢሉ ተፈጥሮ አትፈቅድላቸውም ግን ሁለቱም በራሳቸው ጊዜ ማብራታቸው አይቀርም። እኛም አጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ያለ ሰው ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔም አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ውጪ ሌላ ምርጫ የለንም ግን በራሳችን ሰዓት ወደ ከፍታው እንደምኖጣ አምነን ሙሉ አቅማችንን መጠቀም ነው ያለብን።
917 views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-09 16:00:10 አንድ ጫካ በዛፍ ለመሞላት ብዙ አመት ይጠይቃል፤ ለማውደም ግን አንድ ክብሪት በቂ ናት። የለፋህበትን ነገር ለመናድ አንድ የችኮላ ውሳኔ በቂ ነው፤ ታግሰህ የምትገነባው ነገር ግን አሁን ዋጋ ሊያስከፍልህ ይችላል ውጤቱ ግን አንጀትህን ነው የሚያርስህ።
929 views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 17:16:28 “You are never too old to set another goal or dream a new dream.” – Les Brown
928 views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 17:15:58 "ምርጡ ጓደኛዬ በእኔ ውስጥ ያለውን ምርጥ ማንነት እንዳወጣ የሚረዳኝ ነው" የሄንሪ ፎርድ
887 views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ