Get Mystery Box with random crypto!

#መምህር... ጫካ ውስጥ ነብር ቢያጋጥመኝ ፆታውን እንዴት ላውቅ እችላለሁ ? #ተማሪ:- ነብሩን በ | Albert Enistein

#መምህር... ጫካ ውስጥ ነብር ቢያጋጥመኝ ፆታውን እንዴት ላውቅ እችላለሁ ?
#ተማሪ:- ነብሩን በማባረር
#መምህር :- በማባረር እንዴት??
#ተማሪ:- ነብሩ ስታባርረው "ከሸሸ” ወንድ ነው ፣ "ከሸሸች” ሴት ናት ማለት ነው