Get Mystery Box with random crypto!

የስኬት ጥግ! ስኬታማ መሆን ማለት አሁን የቱ ጋር እንዳለህ ማወቅ፤ ከዛ ወደ ምትፈልግበት ጫፍ ለ | Albert Enistein

የስኬት ጥግ!

ስኬታማ መሆን ማለት አሁን የቱ ጋር እንዳለህ ማወቅ፤ ከዛ ወደ ምትፈልግበት ጫፍ ለመድረስ የሚጠበቅብህንና ያመንክበትን እያደረክ ከሆነ ነው።

አየህ ሁሌም ቀኑ አልፎ ማታ ልተተኛ ስትል እና ጠዋት ከእንቅልፍህ ስትነሳ ያመንክበትን ነገር እየሰራህ፣ የሚያስደስትህን ኑሮ እየኖርክ እንደሆነ አስበህ ደስተኛ ከሆንክ ስኬታማ ነህ። ወዳጄ የስኬት ጥግ ደስተኛ መሆን ነው!