Get Mystery Box with random crypto!

አንተ ቅደም! አንተ ብትለወጥም ባትለወጥም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም! ሊዮቶል ስቶይ የተባለ | Albert Enistein

አንተ ቅደም!

አንተ ብትለወጥም ባትለወጥም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም! ሊዮቶል ስቶይ የተባለ የራሺያ ድንቅ ደራሲ ደግሞ "ሁሉም ሰው አለምን ስለመቀየር ያስባል እንጂ ራሱን አይቀይርም" ይለናል።

መንግስት እንዲህ ቢያደርግ ወይ እንትና እንዲህ ቢያደርግ እያልክ ጊዜህን የምታባክንበት ዘመን ማብቃት አለበት! መጀመሪያ ለራስህ እወቅበት! እኔ እንዲህ አድርጌ እቀየራለው በል፤ ራሱን የለወጠ ሰው ለቤተሰቡ ይተርፋል፤ ለአለም ይተርፋል። ለመለወጡ አንተ ቅደም ወዳጄ