Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ጫካ በዛፍ ለመሞላት ብዙ አመት ይጠይቃል፤ ለማውደም ግን አንድ ክብሪት በቂ ናት። የለፋህበት | Albert Enistein

አንድ ጫካ በዛፍ ለመሞላት ብዙ አመት ይጠይቃል፤ ለማውደም ግን አንድ ክብሪት በቂ ናት። የለፋህበትን ነገር ለመናድ አንድ የችኮላ ውሳኔ በቂ ነው፤ ታግሰህ የምትገነባው ነገር ግን አሁን ዋጋ ሊያስከፍልህ ይችላል ውጤቱ ግን አንጀትህን ነው የሚያርስህ።