Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Catholic Charismatic

የቴሌግራም ቻናል አርማ eccrm — Ethiopian Catholic Charismatic E
የቴሌግራም ቻናል አርማ eccrm — Ethiopian Catholic Charismatic
የሰርጥ አድራሻ: @eccrm
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 658

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-09-03 05:29:40 ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እሁድ በሚኖረን ልዩ የምስጋና ፕሮግራም #የሀገር #ልብስ ለብሰን በመምጣት በዓላችንን ድምቅ እንድናደርግ እንጠየቃለን መልካም የምስጋና ፕሮግራም ይሁንልን።
457 views02:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:02:01
216 views16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 08:28:04 የ2ኛ ዙር #ሕይወት_በመንፈስ _ቅዱስ _ሰሚናር

በሞጆ ሱባኤ ሴንተር ለምናደርገው ሱባኤ
የ21 ቀን ፀሎት ፕሮግራም።

በየቀኑ #ፀሎት #አምልኮ #ትምህርት ይኖረናል

7ኛ ቀን የፀሎት ርዕስ




“የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።”
— ኢሳይያስ 11፥2
320 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 07:16:06 የ2ኛ ዙር #ሕይወት_በመንፈስ _ቅዱስ _ሰሚናር

በሞጆ ሱባኤ ሴንተር ለምናደርገው ሱባኤ
የ21 ቀን ፀሎት ፕሮግራም።

በየቀኑ #ፀሎት #አምልኮ #ትምህርት ይኖረናል

6ኛ ቀን የፀሎት ርዕስ



“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።”
— ሐዋርያት 1፥8

አንድ ሰው ትክክለኛ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ሲያገኝ በሕይወቱ ላይ የሚታዩ የለውጥ ምልክቶች በጥቂቱ

1 ለፅድቅ ሕይወት ልዩ ቦታ መስጠት
2 አዲስ የፀሎት ሕይወት ልምምድ
3 የእግዚአብሔርን ቃል መረዳት (መገለጥ)
4 ከማይጠቅመው ነገር ይለያል
5 የመመስከር ድፍረት ያገኛል
6 ዓለማዊነትን የማሸነፍ ጉልበት ያገኛል

በዚህ ርዕስ ላይ ምሽት 3:30 ጀምሮ ፀሎትና ውይይት ይኖረናል።
343 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 10:09:09 Channel photo updated
07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 07:40:07
227 views04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 07:39:41 የ2ኛ ዙር #ሕይወት_በመንፈስ _ቅዱስ _ሰሚናር

በሞጆ ሱባኤ ሴንተር ለምናደርገው ሱባኤ
የ21 ቀን ፀሎት ፕሮግራም።

በየቀኑ #ፀሎት #አምልኮ #ትምህርት ይኖረናል

5ኛ ቀን የፀሎት ርዕስ



“በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።”
— ዮሐንስ 15፥7

በእግዚአብሔር የሚኖር የእግዚአብሔር ቃል እንዲኖርበት የፈቀደ ሰው ሁልግዜም የምስጋና ሕይወት አለው። ፀሎቱ እንደተሰማ ስለሚረዳ በምስጋና ይኖራል።

እግዚአብሔር ሆይ ትውልድ የአንተን ቃል ተረድቶ እንዲኖር እንፀልያለን።
201 views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 08:45:31 የ2ኛ ዙር #ሕይወት_በመንፈስ _ቅዱስ _ሰሚናር

በሞጆ ሱባኤ ሴንተር ለምናደርገው ሱባኤ
የ21 ቀን ፀሎት ፕሮግራም።

በየቀኑ #ፀሎት #አምልኮ #ትምህርት ይኖረናል

4ኛ ቀን የፀሎት ርዕስ



1ኛ ዮሐንስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና።
¹⁰ ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።

ምንያህሎቻችን የእግዚአብሔርን ፍቅር ተረድተን እንኖራለን ለሁሉ ሰው የእግዚአብሔርን ፍቅር መረዳት እንዲሆን እንፀልያለን።
328 views05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 07:24:42
613 views04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 10:41:12
246 views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ