Get Mystery Box with random crypto!

የ2ኛ ዙር #ሕይወት_በመንፈስ _ቅዱስ _ሰሚናር በሞጆ ሱባኤ ሴንተር ለምናደርገው ሱባኤ የ21 ቀን | Ethiopian Catholic Charismatic

የ2ኛ ዙር #ሕይወት_በመንፈስ _ቅዱስ _ሰሚናር

በሞጆ ሱባኤ ሴንተር ለምናደርገው ሱባኤ
የ21 ቀን ፀሎት ፕሮግራም።

በየቀኑ #ፀሎት #አምልኮ #ትምህርት ይኖረናል

5ኛ ቀን የፀሎት ርዕስ



“በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።”
— ዮሐንስ 15፥7

በእግዚአብሔር የሚኖር የእግዚአብሔር ቃል እንዲኖርበት የፈቀደ ሰው ሁልግዜም የምስጋና ሕይወት አለው። ፀሎቱ እንደተሰማ ስለሚረዳ በምስጋና ይኖራል።

እግዚአብሔር ሆይ ትውልድ የአንተን ቃል ተረድቶ እንዲኖር እንፀልያለን።