የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
እንስሳት ,
መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.87K
የሰርጥ መግለጫ
Beetle & Kombi Volkswagen lovers community offcial channel
Ethiopia, Addis Ababa
________________________________
Send us your Comments, Feedbacks and Content @deromzenderombot
To join the group @deromzenderomgroup
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-09-01 19:32:50
ከእንደዚህ አይነት ቅሌት ይሰውራችሁ ያጋጠመው አለ ግን ?
#deromzenderom #ድሮምዘንድሮም #volkswagenethiopia
@deromzenderom
34 viewsedited 16:32
2022-08-30 13:02:01
ዜሮ ዜሮ የትም ያልተነዳ
ቮልስዋገን በምርት ሂደት ላይ
@deromzenderom
242 views10:02
2022-08-29 23:06:27
አዲስ አበባ ስታዲየም በ1970ዎች ይህንን ይመስል ነበር፣ የቮልስ መሸጫ ነው ሚመስለው
#deromzenderom #ድሮምዘንድሮም #volkswagenethiopia
@deromzenderom
387 viewsedited 20:06
2022-08-29 17:02:09
በዝናብ ትኩስ ቡና
Aman Alex
#deromzenderom #volkswagenethiopia
@deromzenderom
382 viewsedited 14:02
2022-08-28 10:05:37
እሁድ እሁድ የት ታሳልፋላችሁ?
Where you going on Sunday? #ድሮምዘንድሮም #volkswagenethiopia
@deromzenderom
459 views07:05
2022-08-21 03:03:29
ማነው የቮልስ ሞተር ከጀርባ በመሆኑ አስቂኝ ገጠመኝ ወይም ታሪክ ያለው ?
እኔ የዛሬ አመት 22 አዲስ ህይወት አካባቢ ፍተሻ ላይ፣ ማታ ፖሊስ አስቁሞ ከሗላ ክፈት አለ ልክ ስከፍት ምንድን ነው ለምን ሞተር ከሗላ አደረክ ብሎ ተቆጣ ሌላ ትርፍ ሞተርም ተጭኖ መሰለው እና ተረጋግቶ እስካስረዳው አልተረዳኝም ነበር ....
@deromzenderom
842 views00:03
2022-08-16 12:34:40
The super nostalgic Piyassa Addis Ababa
1950's/1960's
#deromzenderom #volkswagenethiopia
@deromzenderom
1.0K views09:34
2022-08-13 21:43:00
አዲስ አበባ 1950/1960 ይህንን ትመስል ነበር
በጣም ፅዱ፣ ትንሽ ህዝብ፣ ቆንጆ ከተማ ነበረን ለትውስታ
ቮልስ ከአብዛኞቻችን የአዲስ አበባ ነዋሪ በላይ ታሪክን አዋቂ እና ዘላቂ ጠንካራ ታማኝ መኪና መሆኗን ይህ ይመሰክራል
@DeromZenderom
1.0K views18:43
2022-06-23 01:20:11
Whose car is this? So motivating
@deromzenderom
206 views22:20
2022-06-21 13:34:36
እኛ ሀገር ግን ለምንድን ነው እንደዚህ አይነት ፅድት ያለ የኤሌክትሪክ ስራ መስራት የማይቻለው? ልቅም ያለ ስብስብ ያለ ፕላስተር ጥምጥም ያልበዛው፣ መስመር የጠበቀ ቆንጆ ስራ የሚሰራ ባለሙያ የምታውቁት አለ???
በአካል ስራውን በማየት ፕሮሞት ማድረግ ማስተዋወቅ እንፈልጋለን
@deromzenderom
148 views10:34