Get Mystery Box with random crypto!

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @deromzenderom
ምድቦች: እንስሳት , መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.87K
የሰርጥ መግለጫ

Beetle & Kombi Volkswagen lovers community offcial channel
Ethiopia, Addis Ababa
________________________________
Send us your Comments, Feedbacks and Content @deromzenderombot
To join the group @deromzenderomgroup

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2021-05-08 15:15:08
የእለቱ ምርጥ መኪና ቅብ

ሰማይ ሰማያዊ
@deromzenderom
170 views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-08 12:41:30
ቮልስ ወደ ነበረ ክብሯ እየተመለሰች ነው።

ካሉበት ከቆሙበት ቦታ እየተነሱ እየታደሱ ነው በጣም ደስ ይላል።

ይሀ መኪና ሞዴል ስንት ነው?
@deromzenderom
84 views09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-06 13:36:49
የእለቱ ምርጥ ምስል

ቆንጆ ቀለም፣ ቆንጆ ይዞታ
Phone Credit':@henokzer

@DeromZenderom
318 views10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-06 12:30:32
እጅግ የሚገርመው የጀርመኖች የአውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ ታሪክ አሁንም ድረስ እንደ ላምቦርጊን፣ ፖርሽ፣ ቮልስ፣ ስካኒያ፣ ቡጋቲ፣ ኦውዲ እና ሌሎችም አለም ላይ ቁጥር አንድ የሚባሉ ጠንካራ፣ አስተማማኝ እና ዘመን ተሻጋሪ መኪኖችን ዛሬም ድረስ በቮልስ ካምፓኒ ስር መቆየታቸው መተዳደራቸው ነው። ይህ ብቻ አይደለም Dukati ታዋቂ የሞተር አምራች ነው Man እና Scania ደግሞ በቴክኖሎጂ፣ በጉልበት እና ፈጠራ ትልቅ ደረጃን የያዙ ከባድ መኪና አምራች ድርጅቶች በቮልስ ስር ናቸው።


ድርጅት እና ምርት እንዴት አይነት ብልሀት ያለው ማርኬቲንግ፣ የአሰራር ፕሪንሲፕል እና ቴክኖሎጂ ተጠቅመው እዚህ ደረጃ ደረጃ ደረሱ? እንዴትስ ማስቀጠል ቻሉ ??? ተመራመሩ አንብቡ እና ድረሱበት ያኔ ለምን ቮልስን መኪና እንደሚወደድ ሚስጥሩ ይገባችሗል

2/2

መልካም ቀን
@deromzenderom
341 viewsedited  09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-06 12:24:04
Volkswagen Group ከታላቋ ጀርመን ምን እንማር?

በተለይም ቮልስ እና ፖርሽ መኪና የአንድ አባት ልጆች እንደሆኑ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?

በፈረንጆች 1930ዎች ውስጥ የጀርመኑ ሂትለር ለህዝብ በተመጣጣኝ ዋጋ ጠንካራ መኪና እንዲፈበረክ ትእዛዝ ይሰጣል ያኔ ነው የዚህ ሁሉ ግዙፍ ታሪክ ጥንስስ የሚጀምረው። የነዚህ መኪኖች አባት ኢንጅነር "ፈርዲናንድ ፖርሽ" ይባላል፣ ፖርሽ የሾልስዋገን ቢትል መኪና ቅርፅ፣ እግር፣ በአየር የሚቀዘቅዝ ሞተር እስካሁንም ድረስ ለደረስንበት የመኪና ቴክኖሎጂ እድገት አሻራን ያሳረፈ፣ ቮልስ መኪኖችመ ዛሬም ከ60 አመት በላይ አገልግሎት እንዲሰጡ ያደረገ የተከበረ ኦስትሪያዊ/ጀርመናዊ ዜጋ ነው። በሁለተኛውም የአለም ጦርነት ጊዜ የተለያዩ ታንኮችን ዲዛይን በማድረግ ይታወቃል። በተጨማሪም የመጀመሪያውን የቤት ውስጥ የመኪና ውድድር መኪና በV12 ሞተር ያስተዋወቀ ግለሰብ ነው።

በተለይም የቮልስ ቢትል ተወዳጅነትን በማትረፍ በመቀጠል ካርማንጊያ(Karmann Ghia) የተባለ ቮልስ ለስፖርት ውድድርነት የሚሆን መኪና አመረተ ተሳካለት፣ ወዲያውም በመቀጠልም የግሉን ድርጅት በመክፈት ፖርሽ(Porsche) የተባለ ከካርማንጊያ መኪና ዲዛይን ትንሽ የቅርፅ እና ይዘት ለውጥ በማድረግ ወደ ገበያ አቀረበ፣ ከዛም በሗላ Porsche ተወዳጅ መኪና በመሆን በዲዛይን በማሻሻል፣ የውድድር መኪና(Sport Car) ዘርፍ ዛሬም ድረስ ስሙን ማስጠበቅ ችሏል።

1/2

@deromzenderom
1.1K views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-06 09:29:53
1974 Super Beetle production line, Germany

@deromzenderom
328 views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-06 09:28:52
1971 Super Beetle production

@deromzenderom
328 views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ