Get Mystery Box with random crypto!

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @deromzenderom
ምድቦች: እንስሳት , መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.87K
የሰርጥ መግለጫ

Beetle & Kombi Volkswagen lovers community offcial channel
Ethiopia, Addis Ababa
________________________________
Send us your Comments, Feedbacks and Content @deromzenderombot
To join the group @deromzenderomgroup

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2021-05-22 11:22:38
አስደሳች ዜና ለጉርሻ ወዳጆች

አዲስ የቮልስዋገን ቤተሰብ ተቀላቅለውናል፣ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ብለናል፣ ዛሬ እና ነገ ጊዬን በሚደረገው የቴስትኦፍ አዲስ የምግብ እና መጠጥ ፌስቲቫል ላይ ተገኝተው የኮቪድ ጥንቃቄን በመውሰድ ምግብን ያቀርባሉ ተጋብዛችሗል።

@deromzenderom
1.5K views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-20 16:03:18
Old School is Cool

Oldies Day
Credit: Laba Creatives

#volkswagenethiopia #beetlelover #beetleethiopia

@deromzenderom
1.4K views13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-20 15:56:11
Old School is Cool


Credit: Laba Creatives

#volkswagenethiopia #beetlelover #beetleethiopia

@deromzenderom
108 views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-19 22:37:17
This would probably be the first Volkswagen Beetle Night photograph at this place.

አዲሱ መስቀል አደባባይ

#volkswagenethiopia #BeetleEthiopia #beetlelover #nightphotography

@DeromZenderom
313 views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-19 17:39:57
ሲመሻሽ ፀሀይ ስትገባ

#volkswagenethiopia #volkswagen
#beetleethiopia

Credit: Aman
@deromzenderom
388 views14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-19 14:00:32
ፏ ብልጭ


#volkswagenethiopia #volkswagen
#beetleethiopia

Credit: fuabilich
@deromzenderom
422 views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-15 14:24:56
ደብረ ማርቆስ በቮልስ ተከባ፣ ምስራቅ ጎጃም

ይህ ፎቶ መች የተነሳ ነው?
@deromzenderom
201 views11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-11 19:07:56
ድሮም ዘንድሮም ፒያሳ


Digital Art: Alazar
@deromzenderom
242 views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-09 14:33:12
133 views11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-09 14:05:07
ደቡብ አሜሪካ ሜክሲኮ


Volksawagen/Vochos/Fusca በሚባል ስያሜ ይታወቃሉ፣ እነዚህ መኪኖች ከገቡበት ከ1950ዎቹ ጀምሮ አሁንም ድረስ ሜክሲኮ ሀገር ውስጥ በትንሽ ታክሲ ሰርቪስ ሰጪነት ያገለግላሉ።

እነዚህ መኪኖች የ1972 Super Beetle ዳሽ ቦርድ የሌለው የቮልስ ሞዴል ሲሆኑ በ1600CC አዘውትረው ለታክሲ ሜክሲኮ ሀገር ውስጥ ሽር ብትን ይለለሉ።

ሜክሲኮ ሀገር የቮልስዋገን በ1960ዎች ትልቅ ፋብሪካም ተገንብቶ አለ ያም ለመኪኖቹ ፍቅርን ጨምሯል፣ ለመኪኖቹ ቴክኒካል ችግር እና የፋብሪካ እቃዎች በርካሽ እና በብዛት ማግኘት መቻላቸው ትልቅ አስተዋፅኦን አድርጓል። በፈረንጆች 2003 የመጨረሻ የተመረተው ቮልስም እዚሁ ሜክሲኮ ሀገር ነው ምርቱ ያበቃው።

@deromzenderom
150 views11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ