Get Mystery Box with random crypto!

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @deromzenderom
ምድቦች: እንስሳት , መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.87K
የሰርጥ መግለጫ

Beetle & Kombi Volkswagen lovers community offcial channel
Ethiopia, Addis Ababa
________________________________
Send us your Comments, Feedbacks and Content @deromzenderombot
To join the group @deromzenderomgroup

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2021-12-28 13:34:51
ከሀገር ስንብት ወደ አለም ዝውውር

@deromzenderom
387 views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-27 19:53:03
Red light district

Model: Lydia Bisrat
Photograph: Adane Firde
Beetle: Hilena Tafesse

#volkswagenethiopia #deromzenderom
#beetlelover #beetleethiopia


@deromzenderom
232 views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-27 10:13:41
ሳምሶን - Samdeo

በኢትዮጲያ የፈጠራ ስራ ታሪክ ላይ ፈር ቀዳጅ፣ ለብዙ ወጣቶች ደግሞ የመልካም ስብእና፣ ስነስርአት፣ ትህትና እና የሙያ ፍቅር መምህር ነው፣ በራሱ ተነሳሽነት በመኖሪያ ቤቱ ያለማንም አጋዥነት በግሉ Antique መኪኖችን በመሰብሰብ ድጋሚ ሪስቶር በማድረግ፣ ከአይን የተሰወሩ መኪኖችን አድኖ በመፈለግ እጅግ አስገራሚ ስራ የሚሰራ ድንቅ ሰው ነው፣ በአንድ ወቅትም ከ10 በላይ ቮልስ በቤቱ እንደነበረው አጫውቶናል። ሳምዲዬ የፊልም ባለሙያ እና መካኒክ ሲሆን በሚፈጥረው የፈጠራ ስራዎች በተለይም በተንቀሳቃሽ የካሜራ ድጋፍ Stabilizer ፈጠራ ወደ አሜሪካ ስኮላር አግኝቶ ወደዛ አቅንቷል እዛም ሄዶ ቢሆን ከትምህርቱ ጎን ለጎን የሚወደውን ቮልስ እና ጂፕ ከመግዛት እና ከመጠገን አልሰነፈም። ከዛም ባሻገር በክፍል 2 ታሪክ በሰፊው ሳምዲዬ በአሜሪካ በቆየባቸው ጥቂት አመታት ብቻ ብዙ ችግር ፈቺ የፈጠራ ሀሳቦችን Facebook ላይ Live በመግባት ያስተላልፋል፣ ለአካል ጉዳተኞች የተለያየ ሞተራይዝድ ዊልቸሮችን በመስራት ለቤተሰቦቻቸው በነፃ ይልካል በስጦታ ያበረክታል ስለዚህም በፎቶ እና በቪድዬ ሰፋ አድርገን ዘርዝረን ፖስት እናደርጋለን።

ሳምዲዬ የሚሰራቸውን የበጎ ስራዎች ስም በጠቅላላ "ጎህ" በማለት ይሰይማቸዋል።

እጅግ ደስ የሚል ቀን ተመኘን
@deromzenderom
322 views07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-26 19:00:04
How are you spending your Sunday?
እሁድን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው?

Gardening or Garage?
ከአትክልት ጋር ወይስ ከመኪና ጋር?


ሀሳባችሁን አሳውቁን

@deromzenderom
387 views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-24 22:07:32
በ1950ዎቹ አጋማሽ አካባቢ አንድ የጀርመን አውቶባህን መዘጋጋት ቢትሎቹን እንዳማረባቸው ያሳያል። ድህረ-1953 ሞላላ የኋላ መስኮቶች ከቀደምት የተከፈለ “ፕሪዝል” ዓይነት ጋር ይደባለቃሉ።


#VW_Moments
@deromzenderom
350 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-24 17:51:16
Volkswagen installation art

@deromzenderom
374 views14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 16:33:04
ታይታለች ብሄራዊ

@deromzenderom
179 views13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-22 20:17:05
ፌሪ ፖርሽ በፎቶው ላይ ከፖርሽ 356 እና ቢትል ጋር በኒውዮርክ፣1958 ይታያል። የቪደብሊው አድናቂዎች የፖርሼን ግንኙነት ይወዳሉ።


#VW_Moments
@deromzenderom
359 views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 22:48:10
June 1950 በኒውዮርክ ውስጥ ካሉት ቢትሎች አንዱ ፎቶግራፍ ተነስቷል። የአገር ውስጥ መኪናዎች የመጠን ልዩነት ሁልጊዜም አስደናቂ ነበር።


#VW_Moments
@deromzenderom
194 views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-16 19:31:21
128 views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ