Get Mystery Box with random crypto!

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @deromzenderom
ምድቦች: እንስሳት , መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.87K
የሰርጥ መግለጫ

Beetle & Kombi Volkswagen lovers community offcial channel
Ethiopia, Addis Ababa
________________________________
Send us your Comments, Feedbacks and Content @deromzenderombot
To join the group @deromzenderomgroup

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-02-11 13:33:13
ቆንጆ አርብ ተመኘን

@deromzenderom
322 views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 08:11:25
ቮልስ ለግፊ የሚዳርጉ 5 መሰረታዊ ምክንያቶች

1) ደካማ ወይንም በጣም ረጅም ጊዜ ያገለገለ ባትሪ መጠቀም፣ ሞተር አያስነሳም ስለዚህ ግፊ ይፈልጋል ይህ መቀየር ይኖርበታል ወይንም አሲድ ማስሞላት እና ቻርጅ ማድረግ

2) ከሞተር ጀርባ ውይንም የሗላ ጎማ እግር ስር የሚገኘው ሞተሪኖ ብልሽት/ጥገና ሲፈልግ፣ ወንበር ስር ያለ ሬጉሌተር ሲበላሽ መኪና በግፊ ይነሳል ይህ ደግሞ ጥሩ ኤሌክትሪሻን ጋር በመውሰድ አቅሙን ማስለካት፣ ማስፈተሽ እና መጠገን ቀላል መፍትሄ ናቸው።

3) በአገልግሎት እርጅና ምክንያት መኪኖቹ ኤሌክትሪክ ብልሽት ያጋጥማቸዋል፣ ገመዶች ያረጃሉ ኤሌክትሪክ በበቂ አያስተላልፉም ይደክማሉ፣ Contact ወይንም ንክኪ ያጋጥም እና ገመዶች ይቃጠላሉ ከአገልግሎት ውጪ ይሆናል አያገለግልም። ስለዚህ በአዲስ መልክ ኤሌክትሪክ ማዘርጋት ያስፈልጋል ማለት ነው

4) የኤልክትሪክ እሳት አስተላላፊ ቦቢና እሳት እንደሚያስተላልፍ ማረጋገጥ ማስፈተሽ ወይንም ኳድሮ አብርቶ እንደሚሰራ ሞተር ከፍቶ ጫር ጫር እያደረጉ እሳት እንዳለው ማየት ያስፈልጋል

5) ፑንቲና(ignition point) ላይ ያለ ከሰል ወይም ጉጥ መሳይ ነገር እንዳለቀ ማየት፣ ኳድሮ በማብራት እና ቺንጋ በማዞር እሳት እንዳለው ማረጋገጥ፣ Distributor cap ከፍቶ ከሰል ማየት ማስተካከል ከሆነም መቀየር ቀላል መፍትሄ ናቸው

ከዛ ሞተር በጊዜው መፈተሽ እና ማስተካከል፣ ሞተር ዘይት እና በቂ ጥገና ማድረግ ብቻ ነው

መግፋት ቀረ ማለት ነው

@deromzenderom
268 views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-09 20:04:08
ቮልስ ለምን ይገፋል? ለምን ሰው ሁሉ ይህንን ያስባል? አለማወቅ እንደሆነስ እንደዛ የሚያሳስብለው አስረድታችሁ ታውቃላችሁ?

ምን ያህል ቮልሳችንን ብናፈቅር ብንወድ ከብዙ ቀን በአንድ ቀን ገፍተን ማስንሳታችን ግድ ይላል፣ ይህ ለምን ይሆናል? ወይንም ሰው ለምን ግፉልን እንላለን?

እነዚህ ተወዳጅ መኪኖቹ ከ50 አመት በላይ ህዝብን ያገለገሉ፣ ለአብዛኞች ደግሞ እንደ ቤተሰብ ጭምር አብረው ከልጅነት እስከ እውቀት አድገዋል፣ የገቢ ምንጭ እና ቤተሰብ አስተዳደሪም ናቸው ግን ብዙ ጊዜ ሲገፉ ይታያል ለምን?

ለዚህ ማብራሪያ የሚሆነው በቂ የሆነ የመካኒካል እና ቴክኒካል ችግር ጥገና አለማድረግ ብቻ ነው፣ ይህንንም በቀላሉ እናስረዳ

@deromzenderom
376 views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-07 20:56:25
በመከላከያ ሰም(protective wax) አዲስ የደረሱ ቮልስዋገንስ በ1960ዎቹ አጋማሽ ላይ በሂዩስተን፣ ቴክሳስ ወደብ ላይ በዩኤስ አፈር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዝ ተሰጥቷቸዋል።

#VW_Moments
@deromzenderom
253 views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-05 18:31:56
Volks in the house

@gurshafoodtruck

@deromzenderom
282 views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-04 11:22:36
ይህ ቦታ ልዩ ስሙ ምን ይባላል?

@deromzenderom
307 views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-31 19:37:49
የ1961 ቮልክስዋገን 1500 (Type 3) ከቢትል የበለጠ ቦታ፣ ፍጥነት እና ሰፊ መስታወት ወደድ ባለ ዋጋ አቅርቧል።

#VW_Moments
@deromzenderom
337 views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-26 21:06:21
የካርማን-የተሰራ ቢትል የሚቀየረው ሁልጊዜ ከገንቢው ባጅ ይይዛል—ይህ የአውሮፓ 1962–1967 ቪንቴጅ። የኋላ እይታ በጭራሽ ከላይ ወደ ታች ጥሩ አልነበረም፣ ነገር ግን የኋላ መመልከቻ መስታወቱ ከላይ ለማየት እንዲረዳው አርጓል።

#VW_Moments
@deromzenderom
264 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 22:09:48
እ.ኤ.አ. በ1964 በፉለርተን ፣ ካሊፎርኒያ ፣ ላዴራ ቪስታ ጁኒየር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (Ladera Vista Junior High School in Fullerton) እንደ እነዚህ ሠላሳ አንድ ተማሪዎች በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎችን ወደ ቢትል ሳበ። የጊነስ ወርልድ መዝገብ በሰዎች ውስጥ በእውነቱ በጥንዚዛ ውስጥ ሃያ ነበር ፣ አሁን 31 ተቀምጧል።


#VW_Moments
@deromzenderom
200 views19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 10:42:30
ስንት ቢትሎች መቁጠር ይችላሉ ???


@deromzenderom
218 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ