Get Mystery Box with random crypto!

Daily News 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ dailynews_et — Daily News 🇪🇹 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dailynews_et — Daily News 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @dailynews_et
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.84K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-09-02 17:49:12
ሕወሓት በወልቃይት ግንባር ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል - ምርኮኞች

አሸባሪው ሕወሓት በወልቃይት ግንባር በከፈተው ማጥቃት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት የሽብር ቡድኑ ምርኮኞች ተናገሩ፡፡

የሽብር ቡድኑ የትግራይ ወጣቶችና ታዳጊዎችን በየግንባሩ ለጦርነት በመማገድ ላይ እንደሚገኝም መግለፃቸውን ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ማኅበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።

አሸባሪው ሕወሓት ያለንን አቅም ሁሉ ተጠቅመን ወልቃይትና ራያን አስመልሰን ታላቋ ትግራይን እንመሰርታለን ብሎ ጦርነት ቢያስገባንም ሳናሳካ ሙት፣ ቁስለኛና ምርኮኛ ሆነናል ሲሉ ምርኮኞቹ ተናግረዋል፡፡

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.1K views14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 17:24:38 ፍጠኑ!

በራያ ግንባር ከቆቦ ምዕራብ አቅጣጫ እና ከሮቢት አካባቢ የወራሪው ኃይል ነፍስ አውጭን እየሮጠ ነው።

የተዘረከረከን የወያኔ ወራሪ ሃይል በማስቀረት የነፍስ ወከፍ መሳሪያን መታጠቅ ወሳኝ ጊዜ ነው። ሁሉም ወሎየ በተለይም ደግሞ የሰሜን ወሎና አካባቢው አርሶ አደር ኦፊሻሊ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ መታጠቅ ይገባዋል።

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.0K views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 16:24:57
ደጀንነት በተግባር!

የሰሜን ወሎዋ #የግዳን ወረዳ አባቶች ለሰራዊቱ ስንቅ ይዘው ግንባር ድረስ በመሄድ ደጀንነታቸውን አስመስክረዋል።

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.1K views13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:08:22 አደርቃይ
በወንጭፍ ገዳይ

እዛው አደርቃይ ከአምባራስ ትይዩ ማይፀብሪ ዳገት ላይ ምሽግ ሰርቶ የተኮለኮለው የወራሪው ሃይል ዲሽቃና ክላሽ ሲጠብቅ በከባድ መሳሪያ ምሽጉን ማፈራረስ መቻሉ ታውቋል።የመረጃ ምንጨ እንደገለፁልኝ ከሆነ ከማይፀብሪ ሽሬ የባጃጅ መንገድ ነው።


@dailyNews_et @dailyNews_et
1.2K views10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 12:02:37
አበርገሌ

"ምሽግ መቆፈሩን አልረሡትም አሳምረው ሠርተውታል። የዘነጉት ግን ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ምሽግ ደረማምሶ ማለፍ መቻሉን ነው።"

በግዳጅ ቀጠናው የሚገኙ የክፍለ ጦር አዛዥ
ነሐሴ 27 ቀን 2014 ዓ.ም

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.3K views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 11:24:21
የተማረኩ

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.2K viewsedited  08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:05:31
በራያ ግንባር የተሰማራው የዋርካው ምሬ ወዳጆ የምስራቅ አማራ ፋኖ አባላት እጅን በአፍ የሚያስጭን ጀብድ ፈፅመው አድረዋል! መረጃውን ሼር እናደረጋችሁ ቆዩን ከአፍታ ቆይታ በኋላ እናደርሳችኋለን!

@dailyNews_et @dailyNews_et
155 views05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 07:37:26 መረጃ

በደባርቅ ከተማ 16 ሰርጎ ገቦች ተያዙ።

የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር በምሽት የኬላ ጥበቃ 16 የአሸባሪውና ተስፋፊው ትህነግ ወራሪ ቡድን አባላት የኾኑ ሰርጎ ገቦችን በቁጥጥር ስር አውሏል።

የአሸባሪውና ተስፋፊው ትህነግ ወራሪ ቡድንን እኩይ ዓላማ ለማስፈፀም በተለያየ ምክንያት ወደ ከተማዋ ገብተው እየተንቀሳቀሱ የመረጃ ማቀበል ሥራ የሚሠሩ 16 ተጠርጣሪ ሰርጎ ገቦች እና ሶስት ህገ-ወጥ መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደባርቅ ከተማ ከንቲባ ብርሃን ፀጋየ ገልፀዋል።የአሸባሪውና ተስፋፊው ትህነግ ወራሪ ቡድንን ዳግም ወረራ ለመከላከል በሚደረግ ዘመቻ የመጀመሪያው ተግባር የከተማችን ከሰርጎ_ገብ መጠበቅ እና የደጀንነት ሚና መወጣት ዋነኛና ቁልፍ ተግባር መሆኑ ታውቆ በአደረጃጀት ስምሪት ተሰጥቶ ወደ እየተሠራ መኾኑን ከንቲባው ተናግረዋል።

@dailyNews_et @dailyNews_et
402 views04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 07:36:48 #መረጃ በራያ ግንባር!

ትናንት አመሻሹን ከጎብዬ ተነስቶ የአልውሀን ወንዝ እሻገራለሁ ብሎ የሞከረው መንጋ አልውሀ ሜዳ ላይ የእሳት እራት ሆኗል! ታቹን በወርቄ የገባው ሀይል በቆርኬ በኩል ሰብሬ አልፋለሁ ብሎ ቢሞክርም በትንታጉ የወሎ ፋኖ ተጋድሎ እና በሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ልዩ ብቃት አፈር ድሜ በልቷል! በዚህ አቅጣጫ የመጣው መንጋ አላማው የባቡር መስመሩን መሿለኪያ በመጠቀም ወደ ሀራ ከተማ ሰብሮ መግባት ነበር! ነገር ግን አልተሳካለትም! የአልውሀ ሜዳ ለወራሪው ሀይል ገሀነም ሆኖበታል ።

በጀነራል ሀሰን ከረሙ፡በሞገስ ከበዴ እና በሻለቃ ደምሌ አራጋው የሚመራው ሽርጣሙ ኮማንዶ የሚል የክብር ስም ከመከላከያ ሰራዊታችን የተቸረው የወሎ ፋኖ ወያኔን ወርቄ ላይ፡ቂልጡ ላይ፡አልውሀ ሜዳው ላይ እንድሁም ጎብዬ ላይ መፈናፈኛ አሳጥቷታል! የአማራ ልዩ ሀይል እና ባለ ቀይ ቦኔቱ የመከላከያ ኮማንዶ በሌላ በኩል ገብቶ ወያኔን ሌላ ታሪክ እየሰራት ነው!

@dailyNews_et @dailyNews_et
394 views04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:26:54
አበርገሌ

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.2K views19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ