Get Mystery Box with random crypto!

Daily News 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ dailynews_et — Daily News 🇪🇹 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dailynews_et — Daily News 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @dailynews_et
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.84K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-09-03 20:46:18
በተለያየ አቅጣጫ ውጊያ የከፈተው ህውሀት በሱዳን ድምበር ሀምዳይት፣ በአበርግሌ፣ በአደርቃይ፣ በራያ፣ በወርቄ በሁሉም ግምባር የተሰለፈው መንጋው በኢትዮጵያ ጥምር ጦር ተደምስሷል!!

ምሽጎች ነጭድንጋይ፣ አዘዛ፣ ሸረሪማ.. በሱዳን ግምባር ተደርምሰው በኢትዮጵያ በቁጥጥር ስር ውለዋል። የተረፈው መንጋ እየተሳደደ ይገኛል። ይህ በእንደህ እንዳለ የኢትዮጵያ ጥምር ሰራዊቶች ከመከላከል ወደ መልሶ ማጥቃት በመሸጋገር ተከዜን ተሻግሮ ወደ ደደቢትና በአበርግሌ ሳምሪ ተሸጋግረዋል።

በሌላ ዜና አሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ፈረንሳይ፣ አየርላንድ፣ ኖርዌይና አልባኒያ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ እንዲወያይ ለሀሙስ ስብሰባ መጥራታቸው ተሰምቷል።

@dailyNews_et @dailyNews_et
854 views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 18:27:09 ወልድያ

ከወልድያ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት የተላለፈ ውሳኔ!!

የከተማውን አሁናዊ ሁኔታ መነሻ ከተማ በማድረግ የከተማ አስተዳደሩ የሰዓት እላፊ ገደብ ማውጣቱ የሚታወቅ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ክልከላዎችን ማስቀመጥ በማስፈለጉ የከተማ አስተዳደሩ የጸጥታ ምክር ቤት የሚከተሉትን ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

1.  ከፀጥታ መዋቅሩ ውጭ በከተማችን በየትኛውም ቦታ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ በፍጹም የተከለከለ ነው፡፡

2.  ከተፈቀደላቸው የመንግስት የፀጥታ አባላት ውጭ የሰራዊቱን አልባሳትን መልበስ የተከለከለ ነው፡፡

3. ሀሰተኛ ወሬ በመልቀቅ የከተማውን ማህበረሰብ የሚያውኩ አሉባልታዎችን በሚዲያዎችና በአገልግሎት መስጫ ተቋማት በማሰራጨት ህዝቡን ማዋከብ በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

4.  በከተማችን የሚገኙ የራያና ቆቦ ከተማ ተፈናቃዮች ውጭ ሌላው አካል ወደ መጣበት አካባቢ እንዲመለስ በጥብቅ እናሳስባለን

5. በከተማችን የህዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ባንክ ቤት፣ ሱቆች፣ ሆቴሎች፣ ካፌና ሬስቶራንቶች፣ የንግድ ተቋማት እና የመሳሰሉትን መዝጋት ፍጹም የተከለከለ ነው፡፡

6. ማንኛውም የግል ተሸከርካሪ ለፀጥታ ስራ ትብብር ሲጠየቅ የመተባበር ግዴታ አለበት። ነገር ግን ተሸከርካሪን የሚሸሽግ፣ የሚያሸሽ፣ ሆን ብሎ ተበላሸ በሚል ላለመተባበር ጥረት የሚያደርግ ግለሰብ እና ድርጅት ተጠያቂ ይሆናል።

7. የመኖሪያ ቤትና የመኝታ አልጋ የሚያከራይ ግለሰብ የተከራዮቻችሁን ማንነት የመለየትና የታደሰ መታወቂያ ስለመያዛቸው የማረጋገጥ ግዴታ ሲኖርባችሁ አጠራጣሪ ጉዳይ ሲኖር ለጸጥታ አካል ሪፖርት የማድረግ ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ በግልፅ እናሳስባለን

8. ፀጉረ ልውጥ ሰው የሚያገኝ ግለሰብ በቅርቡ ለሚገኝ የፀጥታ አካል የመጠቆምና የማቅረብ ኃላፊነት ይኖርበታል

9.  ከነሀሴ 29/2014 ዓ.ም ጀምሮ የቀበሌ መታወቂያ መስጠት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን።

10.  ማንኛውም የመንግስት እና የግል ታጣቂ አካባቢውን በብሎክ አደረጃጀት ውስጥ በመካተት በየደረጃው ያለ የፀጥታ አካላት በሚሰጠው ስምሪት አካባቢውን የመጠበቅ ኃላፊነትና ግዴታ አለበት

11.  አግባብነት የሌለው የዋጋ ንረት መፍጠር፣ በሸቀጦችና በግብርና ምርቶች ላይ ተገቢ ያልሆነ ዋጋ ጨምሮ ህዝቡን ማስቃየት፣ በማንኛውም ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ውስጥ መገኘት በህግ ያስጠይቃል፡፡

ከላይ የተዘረዘሩትን ውሳኔዎች ማንኛውም አካል የማክበርና ኃላፊነቱን የመወጣት ግዴታ ያለበት መሆኑንና ይህን ውሳኔ የማያከበር ግለሰብም ሆነ ድርጅት ላይ የፀጥታ መዋቅሩ አስፈላጊውን የእርምት እርምጃ እንደሚወስድ በአጽእኖት እናሳውቃለን፡፡
ነሐሴ 28/2014 ዓ.ም.
ወልድያ

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.1K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 18:15:43
ውሳኔ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ በሥራ ላይ እንዲውል ወሰነ።

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.0K viewsedited  15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:26:48 ዛሬ በራያ ግንባር ልዩ ቦታው አላማጣ አየር ማረፊያ 2 ተተኳሽ የጫኑ ኦራሎች በድሮን መመታታቸው ተሰምቷል።
ቆቦ ቴክኒክና ሙያው በስተምስራቅ ተመሳሳይ እርምጃ መወሰዱ ታውቋል።

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.1K views13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 13:28:39
ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸው ተነገረ!

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ።የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ እንዳሉት፣ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው የኦነግ ሸኔ ቡድን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ፣ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በድምሩ የሦስት ባንኮችን መግቢያ በር እና ካዝና በመስበር ዘረፋ ፈጽመዋል ብለዋል።

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.3K views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:45:12 ህውሀት

ህወሃት በደደቢት ያልጠበኩት ጦርነት ገጠመኝ ብሏል። በ(brook abgaz)

ቀድሞም ጦርነት ያለ እቅድና ወታደራዊ ፕላን የሚዋጋው ህወሃት በደደቢት ያልጠበቀውን ቅጣት በደደቢት እየተቀጣ ይገኛል።

ህወሃት ወልድያን ያዝኩኝ ብሎ ደጋፊውን ሲያስጨፈር የሀገር መከሌከያ ሰራዊት ስልታዊ ቆራጣ በማድረግ ደደቢት ደርሷል።

በአሁን ሰዓት በደደቢት ግንባር እያዋጉ ያሉት የኮር እና የክፍለ ጦር አመራሮች ጦርነቱን እንዳልቻሉት እና ኃይል የማይጨመርላቸው ከሆነ ታጣቂው ሊበተን መሆኑን እየገለፁ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ የጁንታው ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች "በደደቢት ያልጠበቅነው ጦርነት ነው የገጠመን፣ በዚህ ሁኔታ ተለዋጭ ኃይልም ሆነ ስንቅና ትጥቅ መላክ ስለማንችል የታሳችሁን አማራጭ ተጠቀሙ" የሚል መልስ ሰጠዋል።

ህወሃት የትግራይን ህዝብ ለከፋ ስቃይ ካጋለጠ እና ወጣቱን በጦርነት ከመጋደ በኋል በሚያሳዝን ሁኔታ ጦርነቱ ከአቅሜ በላይ ሆኗል እያለ ይገኛል።

@dailyNews_et @dailyNews_et
89 views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 00:30:35
#ሸዋሮቢት

ሸዋሮቢት ላይ የከንቲባውን ሞት ተከትሎ በአማራ ልዩ ኃይልና በፋኖዎች መካከል በተፈጠረው የተኩስ ልውውጥ በ2 ሰዎች ላይ ክፉኛ የመቁሰል አደጋ አጋጥሟቸዋል። ወደ ደብረብርሀን ሆስፒታል መላካቸውም ከቦታው አረጋግጠናል።ሌሎች መጠነኛ ጉዳት የተጎዱት ፋኖዎች በዚያዉ በሸዋሮቢት ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛሉ።

እርስበርሳችን ልንተጋገዝና ልንጠባበቅ ሲገባ ምላጭ ልንሰሳብ በፍፁም አይገባም ነበር። ሁላችንም ልናወግዘው የሚገባ ጉዳይ ነው።

@dailyNews_et @dailyNews_et
693 views21:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:29:37 ሰበር መረጃ - ትህነግ በራያ ቆቦ ስትረግ  ዋለች
***
በዛሬው እለት ነሃሴ 27 የህወሀት ጉጀሌ ቢድን በራያ ቆቦ ከተማ እና ቆቦ ዙሪያ በጀግናው አየር ሀይላችን
በሸማኔ ሰፈር
በታቦት ማደሪያ
በኢንዱስትሪ መንደር ጁንታው ካምፕ አድርጎ እንደተቀመጠ በተወሰደ የአየር ጥቃት ዘማሚቱን እና አንበጣውን ጉጀሌ ዋጋውን አግኝቷል

ትልቁ የህወሀት ኪሳራ ደግሞ ይህ ዜና ነው ፦ ከቆቦ ከተማ ወጣ ብሎ የተከማቸው የጁንታው መገናኛ ስቴሽን ፣ ስንቅ እና ከፍተኛ ተተኳሽ የጫኑ ተሳቢዎች በንስሩ አየር ሃይላችን ከአፈር ጋር ተቀላቅለዋል።

እነዚህን መረጃዎች ከቦታው የተገኙ ሲሆኑ ያልተቋረጠው የሰራዊታችን ክንድ እና በትር መቋቋም ያልቻለው ተረፈ ጁንታው የሚይዝ የሚጨብጠው አጥቶ እግሩ ወደ መረው ሩጧል።

ለጊዜው መግለፅ ያልቻልኳቸው መረጃዎች ይኖራሉ በቀጣይ ይጠብቁኝ።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች

Via muktarovich

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.0K views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 18:38:57 Confirm

ዛሬ በራያ ግንባር ይህ ተፈፅሟል።
①አላማጣ አየር ማረፊያ ወደ መረዋ 1
②ከተኩለሽ ወደ አላማጣ ምልስ 1
③ቆቦ ከተማና ዋጃ መካከል 1
ሶስቱም ቦታ ለግንባሩ የመጣው 3 ታንክ በድሮን ወድሟል።

☞አላማጣ ጫፍ ላይ ሶስት ቦታ ዛፍ ስር ቆመው የነበሩ 4 ሙሉ ተተኳሽ የጦር መሳሪያ የጫኑ ኦራል ተሽከርካሪዎች ባሉበት አመድ እንዲሆኑ ተደርጓል።

ወራሪው ኃይል ከፊሉ እየተዋጋ ብዙው ወደኋላ የተመለሰ አንዱ በዚህ ነው።ሁለተኛው ደግሞ ያስደነግጣል።ተብሏል።

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.2K viewsedited  15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 17:56:33
ህዝባዊ ደጀንነት በተግባር!

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የጋዝጊብላ ወረዳ ወጣቶች አርያነት ሁሉም አማራ ሊከተለው የሚገባ ተግባር ነው። ወታደር ከኋላው ደጀን የሚሆነው ህዝብ ካገኘ እና ሆዱ እስኪሞላ ከበላ የማይሰብረው ምሽግ የማይወጣው ተራራ አይኖርም! ብራቮ!

@dailyNews_et @dailyNews_et
1.2K views14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ