Get Mystery Box with random crypto!

ቃል ብቻ

የቴሌግራም ቻናል አርማ coolmanefu — ቃል ብቻ
የቴሌግራም ቻናል አርማ coolmanefu — ቃል ብቻ
የሰርጥ አድራሻ: @coolmanefu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 500
የሰርጥ መግለጫ

💘🌷
love old music💚💛❤
love poyem💑
Love pic 💏
Love becha 💏
🌷🌷🌷🌷🌷
:🌷
: Cross

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-07-24 20:49:05 ​​ የፈለገ ያህል ብትሞክር
ፍቅርን መደበቅ አትችልም

አንዴ ቅናትህ አንዴ ደግሞ
የምትሰጠው እንክብካቤህ ያጋልጥሃል


@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.2K views 𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-16 19:28:42 ​​ስለሮጥን የማንይዛቸው ስለተከተልን የማንደርስባቸው ነገሮች አሉ ሁሉም በላይኛው ፈራጅ እጅ የተያዘልን
እድሜ በተባለ አጥር የታጠርን ሳሮች ነን

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.3K views 𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-10 20:27:03 በጣም ተናዶብህ እንደገና አላስችል ብሎት መልሶ የሚያናግርህ ሰው በንፁህ ልቡ በጣም ይወድሃልና አትጉዳው Efu

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.5K views ‍𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-10 15:07:20 ​ ​"ራስህን ውደድ"
.@CoolmanEfu
ብዙዎቻችን ቆንጆ ሴት ስናይ ሁሉም ሰው ቤቱ ሊያስቀምጣት ከሚፈልገው ቆንጆ አበባ ጋር እናወዳድራታለን ለራሳችን የምንሰጠው ግምት ግን ማንም ሰው የማይፈልገው የትም የሚበቅል አረም የሆን ያክል ነው በጣም የሚገርመው ለራሳችን የሰጠነውን ውዳቂ ማንነት ይዘን በሌሎች ለመወደድ እና ለመፈቀር ስንደክም እንታያለን
.
ራስን መውደድ እና ራስ ወዳድነት ለየቅል ናቸው ራስህን ስትወድ ሌሎችን መውደድ ትጀምራለህ እና ወዳጀ ሽራፊ የፊት መስታወትህ ላይ ራስህን እያየህ አምላክ በክብር የሰራህ እንደሆንክ ይሰማህ በሚሊየን ብሮች ልትሸጣቸው የማትችለው ነገሮች እንዳሉህም ጭምር ያኔ እንደ እኔ ምስል የደበዘዝክ እና ጥቁር እንኳ ብትሆን ውስጥህ በብርሀን ይጥለቀለቃል የውስጥ ደስታህ ደግሞ ፊትህ ገፅታ ላይ እንደሰንደቅ ይውለበለባል ሰዎችም አንተን መውደድ ይጀምራሉ
.
ስለዚህ እኔ ካለሁበት ውሀ መብራት እና መንግስት ከሌለባት ሀገር አንተ እስካለህበት ሀገር ርቀት ድረስ ራስህን ውደድ
━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━━
............................%.........................

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.3K views 𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-04 17:44:57 @CoolmanEfu
=>#የበደለህን ሰዉ ችላ ስትል ጎበዝና ልዩ ነህ
=>#የሚንከባኪብህን ሰዉ ስትንከባከብ ፈትሃዊና ጥሩ ሰዉ ነህ
=>#የሌሎችን ሀዘን ስትወስድ ቸሪና አዛኝ ነህ
=>#ልብህ ዉስጥ ሀዘን እያለ ፈገግ ስትል ዉብና ማራኪ ነህ
=>#ዋጋህን በሰዉ እይታ ዉስጥ ሳይሆን በህሊነህ ዉስጥ ፈልገዉ
=>#ህሊናህ እረፍት ስያገኝ ቦታህም ከፈ ይላል
=>#እራስህን ስታዉቅ ስለ አንተ የተባለዉ ነገር ሁሉ አይጎዳህም

Just smile this is ur day
መልካም ቀን

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.7K views ‍𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-04 17:44:47 ያለ ምክኒያት የሚወድህን አምላክ እያሰብክ ያለ ምክኒያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.3K views ‍𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-04 17:44:47 ዋጋህን በሰው እይታ ውስጥ ሳይሆን በህሊናህ ውስጥ ፈልገው
@CoolmanEfu
1.2K views ‍𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-05 21:38:51 አንዳንዴ ሁሉም ነገር የስትንፋሴን ያህል ቅርብ ሊሆን ይችላል፡፡ ልናገር የምፈልገው ሁሉም ነገር ድምጽ አልባ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ ሲሆን በጸጥታ አይኔ የልቤን እንዲናገርልኝ እመኛለሁ...

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.5K views 𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-05 21:38:51

​ ለ ፍቅረኛዬ

ውበትሽ ጤና ነስቶኝ እንባዬን እያፈሰስኩ ያሰብኩትን ሁሉ ባይሆንልኝም የቻልኩትን ያህል አምቄ የደከምኩትን ፍቅርሽን ለመተንፈስ ተገድጃለው፡፡ የኔ ማር አንቺን እንደምወድሽ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል፡፡
ላንቺ ያለኝ ፍቅር ግን በጥልቀት እና በስፋት የውቅያኖስ ባሕር ይበልጣል ያልኩሽ ነገር ውሸት አይደለምና እንደዛ እንዳታስቢ፡፡
አንዳንዴ ሳስብሽ በቃ ስለ ውበትሽ ስለ አነጋገሪሽ ካንደበትሽ የሚወጣው ቃል ሳስብ ግርም ይለኛል፡፡ ምን ብዬ ልንገርሽ በጣም ማርከሽናል ሁሉ ነገርሽን ነው የምወድልሽ፡፡ የኔ ማር መቼም ቢሆን እወድሻለው፣ አንደበትሽን እወድዋለሁ፣ ቃልሽን አከብራለው፡፡ የሞተ ይቀበራል ወንጀለኛ ይታሰራል የታመመ ይታከማል ያፈቀረ ወይም የወደደ ልብ ግን ምንድነው የሚሆነው?


“መውደዴን ወድጄዋለው
ሸሽጌስ የት እደርሳለው
ሸፍኜ ልይዝ ብሞክር
ይታያል መች ይደበቃል
መውደድሽ እንዳለብኝ
አይኔ ላይ ያስታውቃል”

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.5K views 𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-05 21:38:51 ​​ ፍቅር የለም አንበል ፍቅር አለ!

ልዩነትን አጥብቦ ተቻችሎ መኖር ፍቅር ነው፤

የተቸገረን መርዳት ፍቅር ነው!
ፍቅር አለ ብሎ መኖር በራሱ ፍቅር ነው!

በጎ ማድረግ ፣የተቸገረን መርዳት፣የወደቁትን ማንሳት እና መልካምነት በራሱ ፍቅር ነው ደስታንም ይሰጣል።

ፈጣሪ መልካም፣ቅንና አስተዋይ ልብ ያድለን።

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.4K views 𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ