Get Mystery Box with random crypto!

​​ ፍቅር የለም አንበል ፍቅር አለ! ልዩነትን አጥብቦ ተቻችሎ መኖር ፍቅር ነው፤ የተቸገ | ቃል ብቻ

​​ ፍቅር የለም አንበል ፍቅር አለ!

ልዩነትን አጥብቦ ተቻችሎ መኖር ፍቅር ነው፤

የተቸገረን መርዳት ፍቅር ነው!
ፍቅር አለ ብሎ መኖር በራሱ ፍቅር ነው!

በጎ ማድረግ ፣የተቸገረን መርዳት፣የወደቁትን ማንሳት እና መልካምነት በራሱ ፍቅር ነው ደስታንም ይሰጣል።

ፈጣሪ መልካም፣ቅንና አስተዋይ ልብ ያድለን።

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu